Ebron Construction & Ethioland Import

Ebron Construction & Ethioland Import Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ebron Construction & Ethioland Import, Construction Company, Bole Sub City, Kebele 03, House No. 2409, Addis Ababa.

Follow እያደርጋችሁ ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመስግናለን 🙏ለ20+ ዓመታት በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እና የንግድ ግንባታ ዘርፍ ግንባር ቀደምት ተጠቃሽ። ከቢራ ፋብሪካዎች እስከ ፍሳሽ ማጣሪያ ጣቢያዎች ድረስ፤ ዘመናዊ የማሽነሪ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀና በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ የሚጠናቀቅ ሙሉ የግንባታ አገልግሎት (Turnkey projects) ያቀርባል። ይደዉሉልን 09-53-89-89-89

28/08/2026

Some of you might think EBRON Construction is only working on the Sanku Project, but there’s much more happening behind the scenes.
We’re working on multiple construction projects and factories, turning plans into real structures with the same focus on quality and professional ex*****on. Ebron Construction & Ethioland Import call us: +2519-53-89-89-89

27/08/2026

እቅድ በወረቀት ላይ ይጀምራል፤ እውነተኛው ስራ ግን በግንባታ ሳይት ላይ ይታያል። ከእቅድ እስከ ትክክለኛ አፈፃፀም፣ ጥራትና ትኩረት የEBRON Construction መለያ ናቸው። Ebron Construction & Ethioland Import 09-53-89-89-89




26/08/2026

🏗️EBRON team strength isn’t just in the structure we build, it’s in the coordination, precision, and commitment behind every stage of the project.
Ebron Construction & Ethioland Import call us:- 09-53-89-89-89



24/08/2026

ከመጀመሪያው መሬት ላይ ከተጀመረው ስራ እስከ ዛሬ የደረሰውን ለውጥ ላሳያችሁ።ትክክለኛ እቅድ፣ ብቃት ያለው አፈፃፀም እና ትኩረት ሲጣመሩ ውጤቱ እንዲህ ይሆናል።
EBRON Construction — +2519-53-89-89-89





19/08/2026

"እንደ Project Manager በዚህ ፕሮጀክት ዋናው ኃላፊነትዎ ምን ነበር?""የተለያዩ የስራ ክፍሎች በአንድ አቅጣጫ እንዲሄዱ ማስተባበር ነው። ከእቅድ እስከ አፈፃፀም ድረስ ጊዜ፣ ጥራት እና የስራ ሂደት እንከታተላለን። የተሳካ ፕሮጀክት የጥሩ ቡድን ውጤት ነው።" Ebron Construction & Ethioland Import 09-53-89-89-89



17/08/2026

መጀመሪያ የማሽኑን ሁኔታ እንፈትሻለን፣ ቀጥሎ የፓይፕ ግንኙነቶችን እና የደህንነት ሁኔታን እናረጋግጣለን። ሁሉም ነገር ዝግጁ መሆኑን ካረጋገጥን በኋላ ስራውን እንጀምራለን:: Ebron Construction & Ethioland Import




14/08/2026

🏗️EBRON team strength isn’t just in the structure we build, it’s in the coordination, precision, and commitment behind every stage of the project.
Ebron Construction & Ethioland Import



12/08/2026

"የተለያዩ የስራ ክፍሎች በአንድ አቅጣጫ እንዲሄዱ ማስተባበር ነው። ከእቅድ እስከ አፈፃፀም ድረስ ጊዜ፣ ጥራት እና የስራ ሂደት እንከታተላለን። የተሳካ ፕሮጀክት የጥሩ ቡድን ውጤት ነው።" Ebron Construction & Ethioland Import





የሳንኩ ፋብሪካ ፕሮጀክት — EBRON Construction 🏗️ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እስከ አሁን… በ4 ወራት ውስጥ ብዙ ርቀት ተጉዘናል።የSanku Factory Project ግንባታ ሲጀመር ...
11/08/2026

የሳንኩ ፋብሪካ ፕሮጀክት — EBRON Construction 🏗️
ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እስከ አሁን… በ4 ወራት ውስጥ ብዙ ርቀት ተጉዘናል።

የSanku Factory Project ግንባታ ሲጀመር ከፊታችን ብዙ የስራ ደረጃዎች ነበሩ። ከዕለት ተዕለት የሳይት ስራዎች፣ የቡድን ቅንጅት፣ የግንባታ ጥራት እና የጊዜ አጠባበቅ ጋር ተያይዞ ብዙ ስራ ተሰርቷል።

አሁን ግን ከጀመርን ከ4 ወራት በኋላ ፕሮጀክቱ ወደ መጨረሻ ምዕራፍ ደርሷል። ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውናል።

በአጭር ጊዜ ውስጥ ይህን ያህል ደረጃ መድረሳችን የተገኘው በተደራጀ የሳይት አስተዳደር፣ በቡድን ቅንጅት እና ስራውን በየደረጃው በትክክል በመከታተል ነው።

EBRON Construction በፋብሪካዎች እና በኢንዱስትሪያል ህንፃዎች ግንባታ ላይ ልዩ ትኩረት ያደርጋል። የSanku ፋብሪካም ይህንን ችሎታችንን በተግባር እያሳየንበት ያለ አንዱ ፕሮጀክት ነው።

ይህ የምንገነባው ብቻ ሕንፃ አይደለም፤ ለምርት እና ለኢንዱስትሪ ስራ የተዘጋጀ ጥራት ያለው ቦታ ነው።

አሁን የመጨረሻው ስራ ላይ ነን። 🏗️
Sanku Factory Project — Almost complete.

EBRON Construction
Quality construction, built for industry. Any one want to work with is use this contact:- 09-53-89-89-89
Ebron Construction & Ethioland Import





Address

Bole Sub City, Kebele 03, House No. 2409
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ebron Construction & Ethioland Import posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share