Asrat Aluminium Works

Asrat Aluminium Works Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Asrat Aluminium Works, Construction Company, Bole Bulbula, Addis Ababa.

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ.
12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ.

01/04/2026

ዝናብ ሲመጣ የሚያፈስ መስኮት ሰልችቶዎታል? 🛑

የአሉሚኒየም ስራዎችዎ ጥራት ጎድሏቸው ወይም በቶሎ ተበላሽተው ያስቸግሩዎታል? አስራት አልሙኒየም ስራዎች (Asrat Aluminum Works) በአዲስ አበባ & ሌሎች ከተሞች ለየት ያሉ እና ዘመናዊ የአልሙኒየም የፊኒሺንግ ስራዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞልዎት መጥቷል።

ለምን እኛን ይመርጣሉ?

🔗የላቀ ውበት : ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ቤትዎ ዘመናዊ እና እጅግ ማራኪ እንዲሆን እናደርጋለን።

🔗ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጥራት: ዝገትን እና የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋሙ ጥራት ያላቸው ጥሬ እቃዎችን እንጠቀማለን።

🔗ፈጣን ርክክብ: ስራዎን በተቀጠረው ቀን እና ሰዓት በጥራት እናጠናቅቃለን።

እነዚህን የአሉሚኒየም ስራዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ከፈለጉ አሁኑኑ ይደውሉ!
📞 0918091111
0911764163

Address

Bole Bulbula
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asrat Aluminium Works posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share