Ethiopian Civil Engineers

Ethiopian Civil Engineers በኢትዮጵያ ውስጥ እየተሰሩ ባሉ እና ሊሰሩ ስለ ታሰቡ የግንባ?

23/03/2024
 #ይጠቅማቿል
02/08/2022

#ይጠቅማቿል

 #አዲስአበባ #አዲስ እይታ  VIEW IN ADDIS
17/07/2022

#አዲስአበባ #አዲስ እይታ
VIEW IN ADDIS

በአዲስ አበባ ካዛንችስ አካባቢ በአስራ ሶስት ቢሊዮን ብር መንታ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሊገነቡ እንደሆነ ተዘገበ፡፡ ዘሪፖርተር የእንግሊዘኛ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው እነዚህን ህንፃዎች የሚያስገነቡ...
19/06/2022

በአዲስ አበባ ካዛንችስ አካባቢ በአስራ ሶስት ቢሊዮን ብር መንታ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሊገነቡ እንደሆነ ተዘገበ፡፡ ዘሪፖርተር የእንግሊዘኛ ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው እነዚህን ህንፃዎች የሚያስገነቡት ጎመጁ ኦይልን ጨምሮ በርካታ ስራዎች ላይ የተሰማራው ቋራ ማኑፋክቸሪንግ ባለቤት የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ የሺዋስ ናቸው፡፡
በሰባት ሺህ ሰባት መቶ አርባ ሶስት ካሬ ሜትር ላይ የሚያርፉት እነዚህ ህንፃዎች አንደኛው አርባ አራት ፎቆች የሚኖሩት ሲሆን ሌላኛው ደግሞ ሰላሳ ፎቆች እንደሚኖሩት ተገልጿል፡፡ በተለይ ባለአርባ አራት ፎቁ ህንፃ ርዝመቱ ሁለት መቶ አስራ ዘጠኝ ሜትር ስለሚሆን ሁለት መቶ ዘጠኝ ሜትር ርዝመት ካለው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና ፅህፈት ቤት ህንፃም የሚበልጥ ይሆናል፡፡
እንደፕላኑ ከሆነ ባለአርባ አራት ፎቁ ህንፃ ሙሉ በሙሉ ለንግድና ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሲሆን ባለ ሰላሳ ፎቁ ደግሞ ባለሶስትና ባለ አራት መኝታ የሆኑ መኖሪያ አፓርትመንቶችን ይይዛል፡፡ እነዚህን ህንፃዎች ለመገንባት ቋራ ማኑፋክቸሪንግ ከቻይና ሲቪል ኢንጂነሪንግ ኮንስትራክሽን ካምፓኒ(ሲሲኢሲሲ) ጋር የአስራ ሶስት ቢሊዮን ብር ስምምነት መፈፀሙ ተዘግቧል፡፡
የፕሮጀክቱ አማካሪ ደግሞ የፕሮፌሰር ውብሸት ዠቅአለ ንብረት የሆነው ይዝቃ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት እንዲሆን ተመርጧል፡፡ ይህ ድርጅት የአቢሲኒያ ባንክንና አማራ ባንክን ዋና መስሪያ ቤቶች ግንባታ የማማከር ስራ እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን ፕሮፌሰር ውብሸት ስለእነዚህ መንታ ህንፃዎች ሲናገሩ ‹‹በከተማችን መሀል የበቀሉና ልዩ ዲዛይን ያላቸው ከከተማው ህንፃዎች ሁሉ የረዘሙ ይሆናሉ›› ብለዋል፡፡ ግንባታው በስድስት አመት ውስጥ እንደሚጠናቀቅ እቅድ ተይዞለታል፡፡
Via Jemal Abdulaziz

የኮንስትራክሽን እቃ አቅራቢ
21/12/2021

የኮንስትራክሽን እቃ አቅራቢ

 #አቢሲኒያ ባንክ በኢትዮጵያ ትልቅ የተባለውን የዋና መስሪያ ቤቱን ህንጻ ሊገነባ ነው፡ህንጻው 60 ወለል ይኖረዋል ተብሏል 9763 ካ.ሜ ላይም ያርፋል፡ ግንባታውን የሚሰራው አለም አቀፍ ህን...
18/12/2021

#አቢሲኒያ ባንክ በኢትዮጵያ ትልቅ የተባለውን የዋና መስሪያ ቤቱን ህንጻ ሊገነባ ነው፡ህንጻው 60 ወለል ይኖረዋል ተብሏል 9763 ካ.ሜ ላይም ያርፋል፡ ግንባታውን የሚሰራው አለም አቀፍ ህንጻ ተቋራጭ የተለየ ሲሆን ህንጻው 400 ሚልየን ዶላር ይፈጃል ተብሏል የሚገነባው በመሀል አዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ ከዋቢ ሽበሌ ሆቴል አጠግብ ነው።

 #ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አግሪ ካምፓስ
12/12/2021

#ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አግሪ ካምፓስ

ኢትዮጵያ ግንባታ
11/12/2021

ኢትዮጵያ ግንባታ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Civil Engineers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category