Apptech Solutions Fridge repair የፍሪጅ ጥገና

Apptech Solutions Fridge repair የፍሪጅ ጥገና አስተማማኝ የፍሪጅ እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ጥገና፤ ያገለገሉ ፍሪጅ እና ልብስ ማጠቢያዎችን እንገዛለን፣ እንሸጣለን፡፡ We repair Refrigerator (Fridge) & Washing machine

01/09/2020
ፍሪጆ መጥፎ ሽታ እያመጣ ካስቸገርዎት...ሶኬቱን ከነቀሉ በኋላ ለፍሪጅ ማጠቢያነት በተዘጋጀ ልዩ ፈሳሽ ሳሙና(ሃገር ውስጥ የሚመረቱ አሉ) እና በውሃ ደህና አድርገው ይጠቡት.. ሳሙናውን የማያ...
17/01/2019

ፍሪጆ መጥፎ ሽታ እያመጣ ካስቸገርዎት...ሶኬቱን ከነቀሉ በኋላ ለፍሪጅ ማጠቢያነት በተዘጋጀ ልዩ ፈሳሽ ሳሙና(ሃገር ውስጥ የሚመረቱ አሉ) እና በውሃ ደህና አድርገው ይጠቡት.. ሳሙናውን የማያገኙ ከሆነ (1ስኒ ቤኪንግ ሶዳ ከ 2-3 ጆግ ውሃ ጋር በጥብጠው መጠቀም ይችላሉ)፡፡ በተጨማሪም አነስ ባለ ጎድጓዳ ሳህን ከሰል ወይም ቤኪንግ ሶዳ ለ 1ሳምንት ፍሪጅ ውስጥ በማስቀመጥ መጥፎ ሽታውን ማስወገድ ይችላሉ፡፡

Weekly tip 5:ልብስ በልብስ ማጠቢያችሁ ስታጥቡ፡ ከባዱንና (ጂንሶች፣ጋቢ..) ቀለል የሚሉትን ልብሶች (ካነቴራ፣ ሸሚዝ…) ለያይታችሁ እጠቡ፡፡ ያልተመጣጠነ ሸክም ሲሆን ማሽኑ ከመጠን በ...
16/07/2018

Weekly tip 5:
ልብስ በልብስ ማጠቢያችሁ ስታጥቡ፡ ከባዱንና (ጂንሶች፣ጋቢ..) ቀለል የሚሉትን ልብሶች (ካነቴራ፣ ሸሚዝ…) ለያይታችሁ እጠቡ፡፡ ያልተመጣጠነ ሸክም ሲሆን ማሽኑ ከመጠን በላይ እንዲነቃነቅ በማድረግ ለብልሽት ሊዳርግ ስለሚችል ልብሶቹን ስታስገቡ ማሃል ካለው አጣቢ( wash plate) ዙርያ አመጣጥናችሁ አስገቡ፡፡
The tub counter weights become loose and the tub will shake intensely by unbalanced loading. The best way to load your washing machine is to spread out the clothing evenly around the wash plate. Don’t wash heavy (your jeans or “gabi” and light items (t-shirts…) together.

Weekly tip 4 :ፍሪጅዎ በርቶ ሞተሩም ድምፅ እያለው ውስጡ የማያቀዘቅዝ ከሆነ ፍሪጁ ጋዝ ጨርሶ ሊሆን ስለሚችል እና ሞተሩን ያለ ጋዝ ማሰራት ሞተሩን ስለሚያቃጥለው (ያስታውሱ፡ ሞተሩ ው...
12/07/2018

Weekly tip 4 :
ፍሪጅዎ በርቶ ሞተሩም ድምፅ እያለው ውስጡ የማያቀዘቅዝ ከሆነ ፍሪጁ ጋዝ ጨርሶ ሊሆን ስለሚችል እና ሞተሩን ያለ ጋዝ ማሰራት ሞተሩን ስለሚያቃጥለው (ያስታውሱ፡ ሞተሩ ውዱ አካል ነው) ቶሎ ብለው ከሶኬቱ ይንቀሉት፡፡
If your fridge is on and you can hear the motor running but it is not cooling inside, the best thing to do is unplug from the mains immediately, as the fridge could be running out of gas which will burn out the compressor motor windings (which is the costly component by the way)

Weekly tip 3:ትኩስ ምግቦችን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ የፍሪጁ ሞተር መስራት ካለበት በላይ በማሰራት የኤሌክትሪክ ፍጆታውን ከመጨመር ባለፈ በትኩሱ ምግብ አጠገብ ያሉ ምግቦችን ሙቀት በመጨ...
13/05/2018

Weekly tip 3:
ትኩስ ምግቦችን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ የፍሪጁ ሞተር መስራት ካለበት በላይ በማሰራት የኤሌክትሪክ ፍጆታውን ከመጨመር ባለፈ በትኩሱ ምግብ አጠገብ ያሉ ምግቦችን ሙቀት በመጨመር ለባክቴሪያዎች መራባት ምቹ ሁኔታን ስለሚፈጥር፤ ትኩስ ምግብና መጠጦችን ፍሪጁ ውስጥ ከማስቀመጠዎ በፊት በረድ እስኪል ይጠብቁ፡፡

Storing hot foods in the refrigerator will put undue load on its compressor as it has to work hard over a longer period to cool the food down. Storing a hot food also increases the temperature of foods in its immediate surroundings, and it will become suitable breeding environment for bacteria. So wait until the food cools enough (reaches room temperature) before placing it in the refrigerator.

Weekly tip 2:ፈሳሽ ወደ ስቶቩ ማብሪያ/ማጥፊያ ውስጥ ከገባ ሾርት  ስለሚያደረግ ቶሎ ከሶኬቱ ላይ በመንቀል ለተወሰኑ ደቂቃዎች እንዲደርቅ በመተው እቃዎትን ከባሰ እና ዘላቂ ችግር መጠበ...
04/05/2018

Weekly tip 2:
ፈሳሽ ወደ ስቶቩ ማብሪያ/ማጥፊያ ውስጥ ከገባ ሾርት ስለሚያደረግ ቶሎ ከሶኬቱ ላይ በመንቀል ለተወሰኑ ደቂቃዎች እንዲደርቅ በመተው እቃዎትን ከባሰ እና ዘላቂ ችግር መጠበቅ ይችላሉ፡፡

If any liquid gets into the switch of your cook top, it can cause the switch to short close; therefore you should unplug the appliance and give the switches time to dry out in order to avoid lasting problems.

Weekly Tip1: leaving a refrigerator door open for long periods of time will warm up your food and cause your refrigerato...
29/04/2018

Weekly Tip1:
leaving a refrigerator door open for long periods of time will warm up your food and cause your refrigerator to have to work harder in order to keep the food cool and this will increase your power bill.
If left open too long, it can make the compressor overheat and shut off until it cools off or fail completely (please note the compressor is the mostly costly component).

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251941189580

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apptech Solutions Fridge repair የፍሪጅ ጥገና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share