Afro Tsion Construction PLC

Afro Tsion Construction PLC One of the leading construction company in Ethiopia

08/01/2024
05/05/2023

...???

05/05/2023

.

Inauguration program of Yirgalem Agricultural industrial park.
18/03/2021

Inauguration program of Yirgalem Agricultural industrial park.

17/08/2020
ድርጅታችን በሰመራ ከተማ ሙሉ ወጭውን በመሸፈን የሚያሰራው የህዝብ ት/ርት ቤት በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል👏🏽👏🏽👏🏽ማህበራዊ ሀላፊነት የመወጣት ባህላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን🙏🏽
17/08/2020

ድርጅታችን በሰመራ ከተማ ሙሉ ወጭውን በመሸፈን የሚያሰራው የህዝብ ት/ርት ቤት በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል👏🏽👏🏽👏🏽
ማህበራዊ ሀላፊነት የመወጣት ባህላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን🙏🏽

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ያስተላለፉትን አገራዊ የአረንጓዴ አሻራ የማሳረፍን ጥሪ በመቀበል የድርጅታችን አፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር  ዋና መስሪያ ...
01/08/2020

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ያስተላለፉትን አገራዊ የአረንጓዴ አሻራ የማሳረፍን ጥሪ በመቀበል የድርጅታችን አፍሮ-ፅዮን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ዋና መስሪያ ቤት የማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች እንዲሁም የሀ-17 እግር ኳስ ቡድን አባላት ዛሬ በቦሌ አራብሳ ችግኞችን በመትከል አገራዊ ጥሪውን ተግባራዊ አድረጓል ።

30/07/2020

አረንጏዴ አሻራ🌿

ድርጅታችን በተለያዬ መልኩ ማህበራዊ ሀላፊነቱን የመወጣት ሰፊ ልምድ እንዳለው ይታወቃል::

በዘንድሮ ዓመት ከሩብ ሚሊዬን በላይ ችግኞችን በሁሉም ፕሮጀክቶቻችን እና በዋናው መስሪያቤት ሰራተኞቻችን ተክለን በማጽደቅ አረንጏዴ አሻራችንን ለማስቀመጥ እቅድ ይዘን እዬሰራን እንገኛለን::

የዚሁ አካል የሆነውና በዋናው መስሪያቤት ሰራተኞች የሚከናወነው የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ቅዳሜ ሀምሌ 25 ቀን 2012 ዓም በቦሌ አራብሳ አካባቢ ይደረጋል::

ሁሉም ሰራተኛ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በቦታው በመገኘት አረንጏዴ አሻራውን እንዲያስቀምጥ አደራ እላለሁ☘️

ዋና ስራ አስኪያጅ

Eng. Amanuel, [Apr 16, 2020 at 7:03 PM]በግንባታው ዘረፍ በአማካሪ ድርጅትነት የተሰማሩ ተቋማት /አማካሪ መሃንዲሶች/ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዝ  2...
16/04/2020

Eng. Amanuel, [Apr 16, 2020 at 7:03 PM]
በግንባታው ዘረፍ በአማካሪ ድርጅትነት የተሰማሩ ተቋማት /አማካሪ መሃንዲሶች/ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያግዝ 2 ሚሊየን 358ሺብር ድጋፍ አበረከቱ ፡፡
በዛሬው እለት በኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት በተዘጋጀው በዚሁ መርሃ ግብር ላይ የአማካሪ ድርጅቶቹ የድጋፍ አስተባባሪ ኢንጂነር ተስፍዬ ወርቅነህ ድርጅቶቹን በመወከል የብር ስጦታውን ለተቋቋመው የብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አባል እና ለኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኘ አስረክበዋል።

ድርጅቶቹ ወቅታዊው ወረርሽኝ በህይወት፣ በጤና፣ በማህበራዊ እና በኢኮኖሚ ይበልጥ ሀገራዊ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል ከመንግስት ጎን በመቆም በራሳችን ተነሳሽነት ድጋፍ በማድረጋችን ደስተኞች ነን ብለዋል ።
በቀጣይም ይህን መሰሉ ድጋፍ በገንዘብም በሞያዊ አበርክቶትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አረጋግጠዋል።

በተያያዘ ዜና በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ ሶስት ሀገር በቀል ድርጅቶች የ3ሚሊየን አንድ መቶ ሺ ብር ድጋፍ አድርገዋል።

የገንዘብ ድጋፋን ያበረከቱት ማክሮ ሀገር በቀል የግንባታ ተቋራጭ 2 ሚሊየን ብር አፍሮ ፅዮን ኮንስትራክሽን አንድ ሚሊየን ብሩን አበርክተዋል።

ባለሃብቶቹ ለወገኖቻቸው ያበረከቱትን የገንዘብ ድጋፍ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢ/ር ሃብታሙ ተገኘ እንዲሁም የብሔራዊ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተረክበዋል።

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኘ የተከሰተውን አስከፊ ወረርሽኝ ለመከላከል በሚደረገው ሂደት ባለሃብቶቹ እና አማካሪ ድርጅቶቹ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
እንዲሁም ሀገራዊ ሃላፊነታቸውን በመወጣት ለወገኖቻቸው ላሳዩት አለኝታነት ያላቻውን ምስጋና እና አድናቆት በመግለጽ በቀጣይም አጠናክረው እንዲቀጥሉም ጠይቀዋል::

በቅርቡ በተከናወነ የድጋፍ ማሰባሰብ መሰል መርሃ ግብር በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩ የደረጃ አንድ ሀገር በቀል ተቋራጮች 15ነጥብ 3ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወሳል።

Address

Behind Street Gebreal Hospital
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afro Tsion Construction PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Afro Tsion Construction PLC:

Share