PanPan Carbon Fiber Doors

PanPan Carbon Fiber Doors Importer and Distributor of Luxury Door Collections. Turkey Standard Carbon Fiber Doors.

ለገጠማ ምቹ ተደርገው፣ በክብደታቸው አነስ ብለው፣ በጥንካሬያቸው ደግሞ ጠንካራ ከተባሉት በሮች በልጠው የተሠሩትን እና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆኑ የካርበን ፋይበር በሮችን አስመጥተን ማከፋፈ...
20/02/2026

ለገጠማ ምቹ ተደርገው፣ በክብደታቸው አነስ ብለው፣ በጥንካሬያቸው ደግሞ ጠንካራ ከተባሉት በሮች በልጠው የተሠሩትን እና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆኑ የካርበን ፋይበር በሮችን አስመጥተን ማከፋፈል ጀምረናል። እነዚህ በሮች፦

-> እግጅ ዘመናዊ መልክ እና ውብት
-> ጥንቅቅ ያለ አጨራረስ እና ዘመናዊ ንድፍ
-> በጣም ቀላል ክብደት እና ጥንካሬ ያላቸው
-> ከቤትዎ ዲዛይን ጋር እንዲሄዱ በተለያዩ የቀለም አማራጭ የቀረቡ
-> ለከፍተኛ ሙቀትም ሆነ ቅዝቃዜ ተስማምተው የተሠሩ

የቱርክ ስታንዳርድ የሆኑ በሮች (Turkey standard doors)

-> ለመኖሪያ ቤቶች
-> ለሆቴሎችና ለአፖርትመነቶች
-> ለሆስፒታልና ለቢሮዎች
-> ለኮንዶሚኒየም

ለማዘዝም ሆነ፣ ለተጨማሪ መረጃ በስልካችን 091 291 8340 ላይ ይደውሉልን።

Address

Addis Ababa
90376

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when PanPan Carbon Fiber Doors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category