Construction in Addis Ababa with Prosperity Party

Construction in Addis Ababa with Prosperity Party Building the future Ethiopia! Building Addis Ababa to assure the home of Africa!

09/05/2026
27/04/2026
27/04/2026

የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ የሉዓላዊነት ጉዞና የብሪክስ ስትራቴጂካዊ ፋይዳ
**************

ኢትዮጵያ ከውስጥ ግንባታ እስከ ዓለም አቀፍ መሪነት የምታደርገው የሁለንተናዊ ሉዓላዊነት ጉዞ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ እየከፈተ ይገኛል፡፡

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን እየታየ ያለው የኮሪደር ልማት የከተማና የገጠር ትስስርን በማጠናከር የዜጎችን የኑሮ ዘይቤ ከመቀየሩ ባለፈ የ"መደመር" ፍልስፍናን በተግባር እያሳየ የሚገኝ ስኬት ነው፡፡

በጤናው ዘርፍም በቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን አማካኝነት የተጀመረው የሀገር ውስጥ መድኃኒት ምርት የውጭ ጥገኝነትን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ተስፋ ሆኗል፡፡

በዲፕሎማሲው ረገድ ኢትዮጵያ የብሪክስ+ አባል መሆኗ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሰሚነት ከማሳደጉም በላይ የባሕር በር ጥያቄዋንና የንግድ ጥቅሟን ለማስከበር ትልቅ ስትራቴጂካዊ አቅም ፈጥሮላታል፡፡

ይህ ሁሉ የብልፅግና ሰንሰለት ዘላቂ የሚሆነው በሰለጠነ የፖለቲካ ተሳትፎና በዴሞክራሲያዊ ግንባታ በመሆኑ፣ እየተቃረበ ለሚገኘው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ካርድ በመውሰድ በሐሳብ ውድድር ላይ የተመሰረተች ሀገርን ለመገንባት የሁላችንም ሉዓላዊ መብትና ኃላፊነት ነው፡፡

ኢትዮጵያ በጀመረችው ሁለንተናዊ ንቅናቄ ወደ ተሟላ ሉዓላዊነትና ብልፅግና እያመራች በመሆኗ በዚህ ታሪካዊ ጉዞ ላይ ሁላችንም አሻራችንን እናሳርፍ፡፡

ሙሉ ትንታኔውን በአስተያየት መስጫ ውስጥ ያገኙታል🔗

በሰለሞን ገዳ

27/04/2026
27/04/2026

አዲስ አበባ ከአፍሪካ አስር ንጹህ ከተሞች መካከል አንዷ መሆን ችላለች።

የከተማዋን የመንገድ እና የአረንጓዴ ስፍራ ሽፋን ከ2.8% ወደ 24% አሳድገናል። ከአፍሪካ አስር ንጹህ ከተሞች አዲስ አበባ አንዷ ንጹህ ከተማ መሆን ችላለች።

በዚህም የቱሪዝም ማዕከል በመሆን በ2018 ዘጠኝ ወራት ከ200 በላይ ዓለም አቀፍ ኮንፍራንሶችን አስተናግደናል።

አሁን ያገኘናቸውን ስኬቶች እና አፈጻጸም በቀጣይ የበለጠ በማጠናከር ከተማችንን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ መግባባት ላይ ደርሰናል። - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

27/04/2026

Ethiopian Airlines 🇪🇹, Africa’s leading passenger and cargo airline, is expanding its fleet with over 100 new aircraft.

Orders include Boeing 787 Dreamliners and Airbus A350 jets to support long-haul and regional routes.

The airline is also developing Bishoftu International Airport near Addis Ababa, planned with four runways and capacity for over 100 million passengers per year, strengthening Addis Ababa as a major global hub connecting Africa with Europe, Asia, and other regions.

27/04/2026

A massive project is about to change air travel across an entire continent 👇

A $12.5 billion mega-airport is now under construction in Ethiopia — and it could become one of the busiest in the world.

Here’s what makes this project unbelievable:

✈️ Located near Addis Ababa
🏗️ Designed to handle 60 million passengers (expanding to 110 million)
🌍 Bigger potential than the world’s busiest airport

The new Bishoftu International Airport aims to solve a huge problem:

👉 Many African travelers currently have to fly through Europe or the Middle East just to travel within Africa

This project could change that — making Africa more connected than ever.

And the design? Next level.

✨ Created by Zaha Hadid Architects
🌿 Inspired by Ethiopia’s landscapes
☀️ Built with sustainability in mind

But it’s not without controversy…

⚠️ Over 15,000 people reportedly displaced
💰 Billions still need funding
⏳ Completion depends on major global investment

Still, experts say this could become the “Dubai of Africa” for aviation.

💬 What do you think?

✈️ Game-changer for travel
😳 Too ambitious
🌍 Africa deserves this

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Construction in Addis Ababa with Prosperity Party posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share