Tofik Dila

Tofik Dila From jju👉hawasa university...and now i am at WERABE UNIVERSITY

23/01/2026

ድል ለዳላስ

ዳላስ
23/01/2026

ዳላስ

21/01/2026

With Oromia Bank – I just got recognized as one of their top fans!

ገምቱ
18/01/2026

ገምቱ

Fuula Feesibuukii Bankii keenya irratti Tilmaamuun Badhaafamaa!

በባንካችን የፌስቡክ ገጽ ላይ በመገመት ይሸለሙ!

Taphni Geeba Aftikaa(AFCON) qopheessummaa Morookoon gaggeeffamaa ture kan xumura garee biyyaalessaa Morookoo fi Seneegaal tilmaama olaanaa argateera. Taphni kunis Dilbata galgala sa’aa 4:00’tti taphatama.

Baankiin Oromiyaa hordoftoota bu’aa tapha kanaa dursuun tilmaama sirrii tilmaamaniif badhaasa addaa qopheessera. Hirmaadhaa!

Seera dorgomiichaa:

1. Fuula Feesibuukii Bankii keenya “follow” gochuun, tilmaama sirrii sanduuqa yaadaa keessatti barreessuu.

2. Tilmaama yeroo tokko barreesitan ‘’Edit’’ gochuu fi yeroo lama tilmaamuun badhaasa kana hin argamsiisu.

3. Maxxansa kana namoota biroof qooduu.

በሞሮኮ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ እሁድ ዕለት ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ላይ አዘጋጇ ሞሮኮ እና የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድኖችን ያገናኛል።

ኦሮሚያ ባንክ የዚህን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለገመቱ ተከታዮቻችንን ልዩ ሽልማት አዘጋጅቷል። ይሳተፉበት!

የዉድድሩ ህጎች፣

1. የኦሮሚያ ባንክን የፌስቡክ ገጽ "Follow" በማድረግ መልሱን ሃሳን መስጫ ሳጥን ዉስጥ ይፃፉ፡፡

2. የፃፉትን ውጤት ኤዲት ማድረግ ወይም ሁለት ጊዜ መገመት ለሽልማቱ ብቁ አያደርግም።

3. ይህንን መልዕክት ያጋሩ፡፡

Carraa Gaarii! || መልካም ዕድል!

30/12/2025

ቀልበጎ

የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ  | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም.  ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወ...
28/12/2025

የምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ

| የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ለማከናወን በርካታ የቅድመ ምርጫ ተግባራት እያከናወነ ይገኛል። በመሆኑም ቦርዱ ምርጫ የሚያስፈጽሙ ገለልተኛ የምርጫ ጣቢያ ሠራተኞችን በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።

በዚኽም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የምታሟሉ በሁሉም ክልሎች ላይ “በምርጫ ጣቢያ አስፈጻሚነት” ማገልገል የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ፤ ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከታኅሣሥ 19 እስከ ታኅሣሥ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንድትመዘገቡ ቦርዱ ያሳውቃል።

የምልመላ መሥፈርት፡-

• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣
• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣
• የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣
• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ በሚያቋቁማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣
• የክልሉን የስራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችሉ
• የሥራ ቆይታ ፦ ለ2 ወር፣
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ታኅሣሥ 19 ቀን 2018 ዓ.ም.

27/12/2025
♦️ይህም የታሪካችን አንዱ አካል ነው‼️   >>◆ ልጃገረድ ወሬጌ አዝማ ቀልቦን በ19ኛው መ/ክ/ዘመን(1820 አካባቢ) የሸዋ ነገሥታት የግብር ሰብሳቢዎች አለቃ ከወታደሮች ጋር ተመሳጥሮና ከ...
27/12/2025

♦️ይህም የታሪካችን አንዱ አካል ነው‼️
>>
◆ ልጃገረድ ወሬጌ አዝማ ቀልቦን በ19ኛው መ/ክ/ዘመን(1820 አካባቢ) የሸዋ ነገሥታት የግብር ሰብሳቢዎች አለቃ ከወታደሮች ጋር ተመሳጥሮና ከስልጤ ሀገር አፍኖ በመውሰድ፤ «አንኮበር» ቤተ-መንግሥት አደረሳት::

◆ የሸዋው ንጉሥ ሳህለሥላሴ ወሰንሠገድ(1813-1947) ወሬጌን በቁባትነት አገቧትና ለሁለቱም የመጀመሪያ ልጃቸው የሆነውን ራስ ዳር-ጌን በ1822 ዓ/ል ወለዱ::

◆እሜት ወሬጌ! የዐጼ ምኒልክ አያት ከሆኑት ንጉሥ ሳህለሥላሴ የወለዱትን ልጃቸውን በስልጥኛ ዳር-ጌ(ሩቅ-ሀገር) ብለው የሰየሙትም፣ ራሳቸው ከሩቅ አካባቢ/ሀገር የመጡ ሰው የመሆናቸውን አሻራ በልጃቸው ስም ላይ ማኖራቸው ነበር::

◆ራስ ዳር-ጌ! ከዚያን ዘመኑ ከስልጤዎች መሪ አዝማ ቀልቦ የሚወለዱትን የእሜት ወሬጌን(የእናታቸውን) ውብነት ያውቁ ነበረና ዝምድናውን ቀጥለው የእናታቸውንም ፍላጎት ለማሟላት በማሰብ፣ ከስልጤዎች ማግባት አለብኝ ብለው ወስነው ነበር::

◆በዚህ መሀል በ1885 አካባቢ በራስ ዳር-ጌ እየተመራ የነበረው የሸዋ የጦር ኃይል፣ እየተስፋፋ በነበረው የማዕከላዊ መንግሥት አካል አልሆንም ያለውንና የወላይታውን የ«ንጉሥ ካኦ ጦና»ን ኃይል ለማንበርከክ በማለም፤ በስልጤ ምድር አቋርጦ እያለፈ ነበር::

◆እያለፈ የነበረውን የወታደር ኃይል የተመለከተውና ሥርጀቦ ዋነሞ የተባለ አርበኛ የስልጤ ወጣትም: “እኔ ከመዋጋት ውጭ አርሶ በማምረትም ሆነ ከብት አግዶ በማርባት መብላት አልችልም::” ይልና ባህላዊ የእንጨት ጦሩንና አግሬውን(ጋሻውን) በማንሳት፤ ሄዶ ተቀላቀለና ወደ ወላይታ ተጓዘ::

◆ አርበኛው ሥርጀቦም(የኋለኛው አየለ) በወላይታው የፍልሚያ አውድ ጀብደኝነቱን አስመሰከረና ራስ ዳር-ጌ: “ስልጤዎች! ቆንጆ ብቻ ሳትሆኑ፣ በጦር ሜዳም ጀግና ናችሁ ለካ!!” አሉትና ወዳጅነታቸውን አጠናክረው ቀጠሉ:: በኋላም የራስ ዳር-ጌ ጦር «ጥሩምባ-ነፊ» እስከ መሆን መድረሱን መረጃዎች ይጠቁማሉ::

◆ ከስልጤዎች ማግባት አለብኝ ብለው ለወሰኑት ራስ ዳር-ጌም፣ የቅርብ ቤተሰቡ አባል የሆነችውንና ቆንጅዬዋን ጩፎ ወለብገራድ ጩመቶን ወስዶ በመዳር ዝምድናውን ድጋሚ ቀጠለ:: (ስለዚህ ታሪክ ከዚህ በፊት በጸሐፊ ተስፋዬ ገብረአብ «የጀሚላ እናት» በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶና በቪዲዮም ስለ ጩፎ/ቂጦ ተዛብቶና ቀርቦ/እየተሠራጨ የሚገኘውና ጅማሮ ላይ ያለው የታሪክ ክፍል፣ በዚህ መስተካከል ይኖርበታል፤ ከሼህ ሁሴን ጂብሪል ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውምና::)

◆ ሌላኛዋን የስልጤን ውብ ኮረዳ ወ/ሮ ጩፎ(ወለተ-ጊዮርጊስ) ወ/ድ ጩመቶን በክብር አስመጥተው ያገቡት ራስ ዳር-ጌም ወ/ሮ ትሰሜ የምትባልን ሴት ልጅ ወለዱ:: የራስ ዳር-ጌ ልጅ ወ/ሮ ትሰሜም የጎጃሙን ራስ ኃይሉ ወልደኪሮስን አግብተው ራስ ካሣን ወለዱ:: ራስ ካሣ➻ልዑል አሥራተ➻ልዑል አስፋወሰን(ጀርመን የሚገኙ ዶክተርና የታሪኩ መስካሪ እና አረጋጋጭም ናቸው)::

🔹ዐጼ ቴዎድሮስ በ1847 ዓ/ሌ ሸዋ ላይ ጦር ባዘመቱበት ወቅት፣ ራስ ዳር-ጌንና የ12 ዓመቱን ዐጼ ምኒልክን ከበርካቶች ጋር ወደ ጎንደር(መቅደላ) በግዞት ወስደው አስረዋቸው ነበር:: በግዞት ላይ እያሉም፣ ዐጼ ቴዎድሮስ የልዑላኑ ሁኔታና ብቸኝነት አሳስቧቸው ኖሮ: “ሚስቶቻቸው እንዲጎበኟቸው ይደረግ” ብለው ያዛሉ::

◆ ራስ ዳር-ጌ የስልጤዋ ቆንጂት: “ወ/ሮ ጩፎ(ወለተ-ጊዮርጊስ) ትምጣልኝ::” ብለው አሳወቁና እሳቸውም ባለቤታቸውን ለመጠየቅ ወደ መቅደላ መንገድ ገብተው እየተጓዙ ሳለ፣ ይመሽባቸውና በእንግድነት ባደሩበት ወረኢሉ አካባቢ
(ሸምስ)

24/12/2025

Address

Hosana Shewa Ethioia
Hosana
1000032

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tofik Dila posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share