Wadda bariis Rural Road Construction company

Wadda bariis Rural Road Construction company Wadda bariis

02/02/2025
HAMBALYO MW. ABDIRAHMAN MOHAMMED  ABDILAHILHI EGAL
19/11/2024

HAMBALYO MW. ABDIRAHMAN MOHAMMED ABDILAHILHI EGAL

01/04/2024

የገጠሙን ፈተናዎች ለመመከት ትግል እያደረግን በሌላ በኩል ደግሞ በእቅድ የተያዙ ስራዎች ከግብ ለማድረስ በከፍተኛ ወኔ በመስራት የሁሉም ለሁሉም መሆናችንን እናረገግጣለን፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንትና ጽ/ቤቱ ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ

ባለፉት አመታት ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ ቅቡልነት ያለው አካታች የኢኮኖሚ ስርዓት በመገንባት በአፍሪካ ብሎም በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ሽልማት ማግኘት የቻለ ፓርቲ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንትና የጽ/ቤቱ ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ ገልጸዋል ፡፡ በአገራችን እንኳን ሲሰሩ ሊታሰቡ የማይችሉ ስራዎችን መስራት በመቻሉ ቃልን በተግባር ያረጋገጠበት ብለዋል፡፡

ባለፉት ግዚያት እንደሀገር ለተደረሰባቸው ስኬቶች በዋናነት ሶስት ጉዳዮች መሆናቸውን የጠቀሱት ምክትል ፕሬዚዳንቱ የኢትዮጵያን አቅም ለመለየትና ለመጠቀም የተደረገው ጥረት ቀዳሚው መሆኑን ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም ለጥራት፣ ለፍጥነትና ለፈጠራ የተሰጠው ትኩረት እንዲሁም የፍትሃዊነት መርህን ተከትሎ መሰራቱ መቻሉ ተጠቃሽ ናቸው ብለዋል፡፡

በርካታ ስኬቶች እንደተጠበቁ ሆኖ ከሰላም አንጻር የገጠሙን ተግዳሮቶች በየደረጃው በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጥረት ሲደረግ መቆየቱን ያነሱት ክቡር አቶ አደም ሕዝቡን በማሳተፍ የህግ የበላይነት የማረጋገጥ ስራው ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው፡፡ ለውጥ የገባቸው ነገር ግን ጥቅማችን ያሳጣብናል ብለው የሚያስቡ ውስጥና የውጭ ሃይሎች በአባባሽ ምክንያት ሰፊ ስራ በመስራታቸው እንዲሁም የለውጥ ባህሪ አካሄድ ያልገባቸው ባለመረዳት ጥቅማችን እናጣለን ብለው በማሰብ የሰላም እጦት አስተዋጽኦ ማድረጋቸው ለተግዳሮቱ እንደምክንያት ተጠቃሽ ናቸው መሆኑን አንስተዋል፡፡

ከሰላም አኳያ ሶስት አቅጣጫዎችን የተቀመጠ መሆኑን የጠቀሱት ምክትል ፕሬዘዳንቱ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ጽኑ እምነት ያለመ መሆኑን፣ ብሔራዊ መግባባት የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮችን መለየት፣ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማጠናከርና የሽግግር ፍትህ ስርዓት ማስፈን በትኩረት የሚሰራባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡

በመጨረሻም አገልግሎት አሠጣጥን በማዘመን የግልጽኝትና የተጠያቂነት ስርዓት ማስፈን ሌላው የትኩረት አጀንዳ መሆን አክለዋል፡፡ ፓርቲያችን በፈተናዎች የማይበገር ፤ በሃሰት ፕሮፖጋንዳ የማይናወጥ ለእውነት የቆመ ኢትዮጵያዊ መልክ ያለው ፓርቲ መሆኑን አክለዋል፡፡

05/01/2024
05/01/2024

Address

1st Road
Jijiga

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wadda bariis Rural Road Construction company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wadda bariis Rural Road Construction company:

Share