Habib Technology solution center

Habib Technology solution center ይህ ፔጅ በሀቢብ እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ የቴክኖሎጅ ነክ ?

ቀናት ቀሩት !ብልህ ልጅ ያለውን ይዞ ያለቅሳል ይባላል። እርስዎም Tap Tap እያደረጋችሁ Notcoin ይዞ የሚመጣውን ገፀ በረከት በተስፋ ጠብቁ።https://t.me/notcoin_bot?st...
29/03/2024

ቀናት ቀሩት !

ብልህ ልጅ ያለውን ይዞ ያለቅሳል ይባላል። እርስዎም Tap Tap እያደረጋችሁ Notcoin ይዞ የሚመጣውን ገፀ በረከት በተስፋ ጠብቁ።

https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_35981702

ሊንኩን እየነካችሁ Tap Tap በማድረግ ፤ Task ውስጥ የሚሰጧችሁን ትዕዛዞች በመተግበር በሚሊዮን የሚቆጠሩ Notcoin' ኦችን ሰብስቡ።
https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_35981702

Probably nothing

ዛሬ የ2014 የመጨረሻው ቀን ላይ እንገኛለን፡፡ነገ ደግሞ የ2015 መጀመሪያ ቀን ነው፡፡በአዲስ አመት አዲስ ነገር አይጠፋም እርስዎ በ2015ምን መስራት አስበዋል?እኛ ግን ካለን  ነገር ላይ...
10/09/2022

ዛሬ የ2014 የመጨረሻው ቀን ላይ እንገኛለን፡፡ነገ ደግሞ የ2015 መጀመሪያ ቀን ነው፡፡በአዲስ አመት አዲስ ነገር አይጠፋም እርስዎ በ2015ምን መስራት አስበዋል?
እኛ ግን ካለን ነገር ላይ ልናካፍል ተዘጋድተናል::በኦላይ ትምህርት ልንሰጥ ዝግጅታችንን አጠናቀን ምዝገባ ጀምረናል።ዛሬውኑ ተመዝግበው ከወረቀት እስከብቃት ማራፈረጋገጫ
ባለው ባለሙያ ባሉበት ሆነው ዘመኑ ባፈራው ቴክኖሎጂ ብቁ ባለሙያ ይሁኑ።በኮምፒውተር ሶፍትዌር ጥገና በላፕቶፕ ሀርድዌር ጥገና በዴስክቶፕ ሀርድዌር ጥገና በሞባይል
ሶፍትዌር ጥገና በሞባይል ሃርድዌር ጥገና በሪሲቨር ሶፍትዌር ጥገና ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ላይ ያናግሩን

👇up coming new video👇
21/08/2022

👇up coming new video👇

ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከዚህ በፊት ስንማማርበት የነበረው ቻናል ስለታገደብን አዲሱን ቻናላችንን በመከ...

👋 ሰላም ውድ የፔጃችን ቤተሰቦች እንኳን ደሰ ያላችሁ፡፡ በድጋሜ unlock tool ክራክ ተደርጓል ከናተ የሚጠበቀው ከስር ባስቀመጠነው ሊንክ ላይ ገብታችሁ ማውረድ ነው፡፡ https://meg...
31/07/2022

👋 ሰላም ውድ የፔጃችን ቤተሰቦች እንኳን ደሰ ያላችሁ፡፡ በድጋሜ unlock tool ክራክ ተደርጓል ከናተ የሚጠበቀው ከስር ባስቀመጠነው ሊንክ ላይ ገብታችሁ ማውረድ ነው፡፡ https://mega.nz/file/LuwwVLhB...
ደግሞ ረስቸው አዲሱን ፔጃችንን እስኪ ተቀላቀኡት ለወዳጆጃችሁ invite በማድረግ ሌሎች ጋር እንዲደርስ የበኩላችሁን ትወጡ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን https://www.facebook.com/habibmobileschool
___________________________________________________________________
_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/_/
ወደኛ ከዚህ በተሻለ ለመቅረብና አዳዲስ ትምህርቶችን ለማግኘየት ወደ ገጻችን ጎራ ይበሉ
https://habtechzone.blogspot.com
https://habmobile.blogspot.com

J1Ace ተች ግላሱ እንጅ ተቹ አይቀየርም ሲልድ ነው ያልከው ልጅ ኢችን ቪዲዮ ተጋበዝልኝ እስኪ
26/07/2022

J1Ace ተች ግላሱ እንጅ ተቹ አይቀየርም ሲልድ ነው ያልከው ልጅ ኢችን ቪዲዮ ተጋበዝልኝ እስኪ

# ሞባይል_ጥገና ...

በክሮም ብሮዉዘር ላይ አደገኛ ክፍተት መገኘቱን ተከትሎ ተጠቃሚዎች ብሮዉዘሩን እንዲያዘምኑ ጉግል አሳሰበአዲስ አበባ ፡ ሰኔ 29/2014፡ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጉግል በክሮም ብሮዉዘሩ (c...
06/07/2022

በክሮም ብሮዉዘር ላይ አደገኛ ክፍተት መገኘቱን ተከትሎ ተጠቃሚዎች ብሮዉዘሩን እንዲያዘምኑ ጉግል አሳሰበ

አዲስ አበባ ፡ ሰኔ 29/2014፡ ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጉግል በክሮም ብሮዉዘሩ (chrome browser) ላይ ተጠቃሚዎችን ለከፍተኛ የሳይበር ጥቃት የሚያጋልጥ ክፍተት መገኘቱን ተከትሎ አስቸኳይ የክፍተት መሙያ አቅርቧል።

ኩባንያዉ ለክፍተቱ መሙያ የክሮም እትም .0.5060.114 ያቀረበ ሲሆን ይህም ለማይክሮሶፍት ዊንዶዉስ ተጠቃሚዎች የሚሆን መሆኑ ጠቁሟል።

ይህ የደህንነት ማዘመኛ በጉግል ኩባንያ የቀረበለት ክፍተት ከዚህ በፊት ያልተለየ እና የመረጃ መንታፊዎች በተጠቃሚዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የሚያስችላቸዉ መሆኑን ጉግል ይፋ አድርጓል።

ይህ ቀደሞ ያልተለየ የሳይበር ጥቃት አጋላጭ ክፍተት በክሮም ብሮዉዘር ላይ ሲደርሰ የፈረንጆቹ 2022 ከገባ ወዲህ ለአራተኛ ጊዜ መሆኑም ታዉቋል።
በመሆኑም የክሮም ብሮዉዘር ተጠቃሚዎች የክፍተቱን አደገኛነት በመረዳት በአስቸኳይ የመረጃ ማፈላለጊያዉን እንዲያዘምኑ ጉግል መክሯል።

14/06/2022

ሰላም ውድ የፔጃችን ቤተሰቦች ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ተመልሰናል

  Coning soon
25/05/2022

Coning soon

https://habtechzone.blogspot.com/2021/09/itel-decoder.html______itel decoder dump file by Habtech______This software inc...
07/01/2022

https://habtechzone.blogspot.com/2021/09/itel-decoder.html
______itel decoder dump file by Habtech______
This software includes the following features

-This is a itel 206A receiver software.

-It contains all EthioSat channels i.e. NSS 57 ° E

-This is a file Dump software that completely solves software problems

https://1.bp.blogspot.com/-p94N0x49L_E/YUYd18NvTUI/AAAAAAAAExs/PxHFUAmQA9Yvkmpz-hjqGBYxnJZwagQGQCLcBGAsYHQ/s1920/ITEL_260A_TESTED%252BEN25Q32%2540SOP8_20210816_144013.jpg

https://drive.google.com/file/d/1nvuKSoZNLKtaJKh8gya1o08ai2BVwxGU/view?usp=sharing

23/10/2021

2ኛ ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወርን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ተሸላሚ የሚያደርግ ጥያቄ!!

ለጥያቄው ትክክለኛ መልስ በአስተያየት መስጫ /Comment/ ላይ ምላሽ ለሰጠ አንድ ተሳታፊ የ100 ብር የሞባይል ካርድ ይሞላል፡፡

እርሶም በመሳተፍ የሳይበር ደህንነት ግንዛቤዎን ያዳብሩ፣ እግረመንገዶን ተሸላሚ ይሁኑ!!

#የዕለቱ ጥያቄ

1. የማህበራዊ ሚዲያ (social media) አካውንትን ደህንነት ለማስጠበቅ መድረግ ከሚገባቸው መሠረታዊ የጥንቃቄ እርምጃዎች መካከል 5ቱን ይግለፁ፡፡

አሸናፊውን ሰኞ፣ ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እናሳውቃለን፡፡

"የሳይበር ደህንነት የጋራ ኃላፊነት! እንወቅ፣ እንጠንቀቅ!"

Address

Kemise

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habib Technology solution center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Habib Technology solution center:

Share