Mog Men Construction Materials and building constructions

Mog Men Construction Materials and building constructions Tigray - the cradle of civilization!

27/11/2025

https://vm.tiktok.com/ZMAKMAjVD/

25 likes, 2 comments. “ማይጨው ኣደባባይ ሞግሜን ህንፃመሳረሒ Tesfay kahsay yemaychew lij Girmay photographs mayichew”

ለግንባታ የሚውሉ እቃዎች ሁሉ በሞግሜን ህንፃ መሳርያ መደብር! 🏗️🛠️📍 አድራሻ: ማይጨው አደባባይ (Mai Chew Adebabay)፣ ማድያ አጠገብ📞 ስልክ: +251977491200አገልግሎታችን...
16/09/2025

ለግንባታ የሚውሉ እቃዎች ሁሉ በሞግሜን ህንፃ መሳርያ መደብር! 🏗️🛠️

📍 አድራሻ: ማይጨው አደባባይ (Mai Chew Adebabay)፣ ማድያ አጠገብ
📞 ስልክ: +251977491200

አገልግሎታችን:
✅ ሲሚንቶ (Cement)
✅ እግር ጡብ (Bricks)
✅ ብረት (Iron)
✅ ሽቦ (Wire)
✅ ሲምንቶ ብሎኮች (Cement Blocks)
✅ የግንባታ ሌሎች አስፈላጊ እቃዎች ሁሉ!

🚚 �ገር አቀራረብ ይጠየቃል!
💵 ይገዙ እና ያስገኙ!
👷 ለግንባታ ፕሮጀክቶችዎ በተጨባጭ ዋጋ እንገኛለን!

ወደ መደብርን በመጊዘን ወይም በጥሪ ይጠይቁን።
እንገኛለን! 😊

በሕንድ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ የአንድ ቤተሰብ አባላት …አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶክተር ፕራቲክ ጆሺ ኑሮን ለማሸነፍ ከባለቤቱ እና ሶስት ልጆቹ ...
13/06/2025

በሕንድ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ የአንድ ቤተሰብ አባላት …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዶክተር ፕራቲክ ጆሺ ኑሮን ለማሸነፍ ከባለቤቱ እና ሶስት ልጆቹ ተለይቶ ለስድስት ዓመታት ኑሮውን በእንግሊዝ ለንደን አድርጎ ነበር፡፡

በጊዜ ሒደት ውድ ባለቤቱን እና ልጁቹን ወደ ለንደን አምጥቶ ደስተኛ ሕይወት የመኖር ሕልምን ሰንቆ ብዙ ችግሮችን አሳልፏል፡፡

ከዓመታት ውጣ ውረድ በኋላም አስፈላጊውን ሁሉ በማሟላት ቤተሰቦቹን ወደ ለንደን የመውሰዱ እቅድ እውን ሆነ፡፡

ባለቤቱ፣ ሁለት መንታ ልጆችና አንድ ሴት ልጁም በለንደን የተሻለ ሕይወት ለመኖር ሒደቱ ማለቁን ሲሰሙ ተደሰቱ፤ ለጉዞም መሰናዳት ጀመሩ፡፡

በምትኖርበት አካባቢ እውቅ የሕክምና ባለሙያ የሆነችው ባለቤቱ ዶክተር ኮሚ ቪያስ ከጉዞ ሁለት ቀናት በፊት ሥራዋን በፈቃደኝነት ለቀቀች፡፡

ከዚያም ቤተሰቡ ወደ ለንደን ለመብረር ሻንጣውን ሸከፈ፡፡ በለንደን በአዲስ መንፈስ አዲስ ሕይወት ለመጀመር በማለምም ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ተሰናበቱ፡፡

የአንድ ቤሰተብ አባላቱ ለዓመታት የጠበቁት ቀን ደርሶም በጉጉትና በተስፋ ወደ ለንደን ለመብረር በአሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተዋል፡፡

የበረራ ቁጥሩ 171 በሆነው አውሮፕላን ከገቡ በኋላም በረራ ከመጀመራቸው በፊት ከታች የተቀመጠውን በራሳቸው የተነሳ ፎቶ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው አጋሩ፤ ወዳጅ መዘዶቻቸውም መልካሙን ሁሉ ተመኙሏቸው፡፡

ይሁን እንጂ የተሳፈሩበት አውሮፕላን በረራ በጀመረ 30 ሰከንዶች ውስጥ በአሰቀቂ ሁኔታ ተከሰከሰ፤ ዶ/ር ፕራቲክ ጆሺ፣ ባለቤቱ፣ ሁለት መንታ ወንድ እና አንዲት ሴት ልጆቹ በአደጋው ሕይወታቸው አለፈ፡፡

የዶ/ር ፕራቲክ ጆሺ እና ቤተሰቦቹ በለንደን አብሮ የመኖር ሕልምም በአሳዛኝ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ሆነ፡፡

ከምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ 242 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ትናንት የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው መሆኑ ይታወቃል።
የነገ ሰው ይበለን
በመላኩ ገድፍ

30/05/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Haimanot Adela, Masresha Asega

Address

Mekelle
Mekelle
ADIHAQISUBCITY

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Telephone

+251977491200

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mog Men Construction Materials and building constructions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mog Men Construction Materials and building constructions:

Share