Solomon & Genet Building Contractor

Solomon & Genet Building Contractor እንኳን ወደ ሰለሞን እና ገነት ሕንፃ ስራ ተቋራጭ ፌስብክ ፔጅ

የሞጆ - ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ልዩ ገፅታዎች202.48 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የሞጆ - ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ በአራት ኮንትራቶች ተከፋፍሎ ነው ግንባታው የሚካሄደው።የሞጆ - መቂ 56 ነጥብ ...
01/07/2016

የሞጆ - ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ልዩ ገፅታዎች
202.48 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የሞጆ - ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ በአራት ኮንትራቶች ተከፋፍሎ ነው ግንባታው የሚካሄደው።
የሞጆ - መቂ 56 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር፣ የመቂ - ዝዋይ 36 ኪሎ ሜትር፣ የዝዋይ - አርሲ ነገሌ 57 ነጥብ 1 ኪሎ ሜትር እና የአርሲ ነገሌ - ሀዋሳ 51 ነጥብ 68 ኪሎ ሜትር
እስካሁን የሞጆ - መቂ እና የመቂ - ዝዋይ ወደ ግንባታ ተሸጋግረዋል።
የዝዋይ - አርሲ እና የአርሲ ነገሌ - ሀዋሳ በጨረታ ሂደት እና ዝግጅት ላይ ይገኛሉ፡፡
በፍጥነት መንገዱ ግራና ቀኝ መሃል አካፋይ 9 ሜትር ስፋት ያለው ክፍት ቦታ የተተወ ሲሆን፥ ይህም በዛፎችና በአበቦች ይዋባል።
ከመንገዱ መነሻ እሰከ ማብቂያው ድረስ በግራና በቀኝ በኩል 1 ሚሊየን የሚሆኑ ዛፎች ይተከላሉ፡፡
መሉ ፕሮጀክቱ ሰውም ሆነ እንስሳት እንዳይገቡበት በአጥር የሚታጠር ይሆናል።
የአካባቢው ህብረተሰብና እንስሳት የፍጥነት መንገዱ ከአንዱ አቅጣጫ ወደ ሌላው አቅጣጫ በተሽከርካሪዎች ሆነ በእግር የሚያቋርጡባቸው ከመንገድ በላይ ወደ 59 የተለያዩ ቦታዎች የሚዘጋጅላቸው ሲሆን፥ ለተሽከርካሪዎች ደግሞ በተመሣሣይ 41 የተለያዩ ቦታዎች የመሬቱን እና የአካባቢውን አቀማመጥ ባገናዘበ መልኩ የሚገነባላቸው ይሆናል፡፡
መንገዱ የፍጥነት መቆጣጠሪያ ቴክኖሎጂም ይገጠምለታል።
በሁለተኛው የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን የአዳማ - አዋሽ - ሜኤሶ - ድሬዳዋ፣ አዲስ አበባ - ጅማ እና አዋሽ - ሰመራ ዘመናዊ መንገዶችን ለመገንባት ታቅዷል።
credit: Samson Wondimu

★★ሰለሞን ገነት ሕንፃ ስራ ተቋራጭ ★★ ወለቴ አካባቢ  G+1 የመኖሪያ ቤት የመሰረት ግንባታ በታሰበለት የጊዜ ገደብ እየተጠናቀቀ ይገኛል ሥራችንን ያዩ የመጀመሪያ ምርጫቸው አድርገውናል እና...
19/06/2016

★★ሰለሞን ገነት ሕንፃ ስራ ተቋራጭ ★★
ወለቴ አካባቢ G+1 የመኖሪያ ቤት የመሰረት ግንባታ በታሰበለት የጊዜ ገደብ እየተጠናቀቀ ይገኛል
ሥራችንን ያዩ የመጀመሪያ ምርጫቸው አድርገውናል እናመሰግናለን!
※※ እኛ ህልሞን ወደ እውነት እናመጣዋለን።※※
¯\_(ツ)_/¯
**We will make your dreams come true**

ፔጃችንን ላይክ ማድረጋችሁ ...

16/06/2016

★★ሰለሞን ገነት ሕንፃ ስራ ተቋራጭ ★★
ዘመኑ ባፈራቸው ምርጥ ልምድ ባላቸው መሀንዲሶች እና መሳሪያዎች በመታገዝ በጥራትና ለዕይታ ማራኪ በሆነ መልኩ ማሰራት የሚፈልጉት ማንኛውም አይነት ግንባታ አለዎት? እንግዲያውስ መልዕክት ያስቀምጡልን ስልክ ቁጥርዎን በመጨመር፡፡
ፔጃችን ላይክ ማድረግ አይርሱ፡፡ ለጓደኛና ወዳጅ ዘመድዎም ያካፍሉት፡፡

Current Stage of G+4 Gust house Project at Mesalemiya site**We will make your dreams come true** ፔጃችንን ላይክ ማድረጋችሁ ለኛ ብቻ ...
16/06/2016

Current Stage of G+4 Gust house Project at Mesalemiya site
**We will make your dreams come true**

ፔጃችንን ላይክ ማድረጋችሁ ለኛ ብቻ ሳይሆን ለናንተም እንዲደርሳችሁ ነው
ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉልን!

★★★Welcome to the official page of Solomon and Genet Building Contractor level 5★★★
23/05/2016

★★★Welcome to the official page of Solomon and Genet Building Contractor level 5★★★

23/05/2016

Welcome to the official page of Solomon and Genet Building level 5 Contractor·

Address

Ethiopia Addis Ababa
Sebeta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Solomon & Genet Building Contractor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share