Bel

Bel Bell

17/05/2022
15/05/2022
23/03/2022

የማህበረሰብ ደን ይዞታን ለግል ጥቅም ያዋሉግለሰቦች በእስራት ተቀጡ።

ተከሳሾች፡-1/አቶ መንግስቱ ጌቴ
2/አቶ ይበልጣል አበዋ
3/አቶ አዳነ ላቀ
4/አቶ ሙሉአለም ወለላው
5/አቶ ደሴ ጤናአለም
6/አቶ አየለ ቢያዝን
7/አቶ በድሉ ጅጋር
8/አቶ አበባው ተደሰ የተባሉት የአነደድ ወረዳ ሻፎ ጉዳልማ ቀበሌ ነዋሪዎች ነሐሴ 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ሲሆን በሻፎ ጉዳልማ ቀበሌ የሚገኘውን የሻፎ ጉዳልማ ማህበረሰብ የሆነውን ደን በመጨፍጨፍ በቁመት 30 ሜትር በወርድ 200 ሜትር አርሰው ስንዴ በመዝራታቸው የአነደድ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት በደረሰው ጥቆማ መሰረት ምርመራ በማጣራት የምርመራ መዝገቡን ለወረዳው ዐቃቤ ህግ ጽ/ቤት ልኳል፡፡
የአነደድ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤትም የፖሊስን የምርመራ መዝገብ መርምሮ ግለሶቦቹ በተጠረጠሩበት የወንጀል ህግ አንቀፅ 686(2) መሰረት በአነደድ ወረዳ ፍ/ቤት ክስ በመመስረት ሲከራከር የቆየ ሲሆን የወረዳው ፍ/ቤትም በቀን 08/07/2014 ዓ/ም በአስቻለው ችሎት ከ1ኛ እስከ 7ኛ የተጠቀሱት ተከሳሾች በ1 ዓመት ከ8 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጡ 8ኛ ተከሳሽ ደግም 1 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ወሳኔ ሰጥታል በማለት የአነደድ ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡
የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ

08/03/2022

🌾 መውደቅ ማለት መሞት አይደለም 🌾
🌿❤ ውድቀት ሞት አይደለም ስትወድቅ የማትነሳ መስሎህ
ተስፋ _አትቁረጥ እንደውም ከነበርክበት ተሽለህ ልትነሳ
ትችላለህ ምናልባትም የወደከው እኮ ሌላ መያዝ ያለብህን
ነገር አንስተህ እንድትነሳ ሊሆን ይችላል።
መውደቅ ማለት የህይወት መጨረሻ ( ሞት አይደለም
የወደቀ ሁሉ አይሞትም ና ዳግም "ታብባለህ!!!
እንደ ኢዮብ ያለ ትእግስት ይስጠኝ ይስጣን ፈጣሪ
🌿❤ 🌾❤

Address

Wicklow

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bel:

Share