Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp, Structural Engineer, Bole, Addis Ababa.
(2)

Exploring the world of construction, architecture & engineering 🌍 | Sharing innovations, designs, and structural wonders 🏗️ | Building knowledge one post at a time.

☎️ +251920652543

18/06/2026
🛠️ የብረት ጨረሮችና የመዋቅር ክፍሎች አይነቶች 🏗️ በግንባታ ሥራ ላይ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉ የብረት ቅርጾች ግልጽ አጠቃላይ እይታ፡ አይ-ቢም (ደብልዩ-ቢም)፣ ኤች-ቢም፣ ቻናል፣ አንግ...
18/06/2026

🛠️ የብረት ጨረሮችና የመዋቅር ክፍሎች አይነቶች 🏗️ በግንባታ ሥራ ላይ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉ የብረት ቅርጾች ግልጽ አጠቃላይ እይታ፡ አይ-ቢም (ደብልዩ-ቢም)፣ ኤች-ቢም፣ ቻናል፣ አንግል፣ ቲ-ቢም፣ ባዶ ቱቦዎች እና ሌሎችም። ለመሐንዲሶችና ገንቢዎች ጠቃሚ ማጣቀሻ! 🔩
🛠️ Steel Beams & Structural Elements Types 🏗️ A clear overview of common steel sections used in construction: I-Beam (W-Beam), H-Beam, Channel, Angle, T-Beam, Hollow Structural Sections, Round Pipe, and more. Essential reference for engineers and builders! 🔩

⚠️ በግንባታ ቦታ ላይ ትክክለኛ ሾሪንግ (ድጋፍ) የሌለው የቁፋሮ ቦታ 🏗️ጊዜያዊ የ አሸዋ ከረጢት እና  አጠናዎች  ብቻ ለጥልቅ ጉድጓዱ በቂ ደህንነት አይሰጡም። የግድግዳ መውደቅ ከፍተኛ ስ...
18/06/2026

⚠️ በግንባታ ቦታ ላይ ትክክለኛ ሾሪንግ (ድጋፍ) የሌለው የቁፋሮ ቦታ 🏗️
ጊዜያዊ የ አሸዋ ከረጢት እና አጠናዎች ብቻ ለጥልቅ ጉድጓዱ በቂ ደህንነት አይሰጡም። የግድግዳ መውደቅ ከፍተኛ ስጋት አለ። 🛑 ደህንነት በቀዳሚነት!

⚠️ Excavation site without proper shoring at a construction area. 🏗️
Temporary bamboo poles and sandbags provide inadequate support for the deep trench, highlighting a serious safety risk of wall collapse. Safety must come first! 🛑

🏗️ ከሀሳብ እስከ ግንባታ – ሙሉ የዲዛይን እና የምክር አገልግሎት! 📐ጠንካራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ህንፃ በጥራት ዲዛይን ይጀምራል። ቡድናችን ለመኖሪያ፣ ለንግድ እና ለተቋማት ፕሮጀክቶች ...
18/06/2026

🏗️ ከሀሳብ እስከ ግንባታ – ሙሉ የዲዛይን እና የምክር አገልግሎት! 📐

ጠንካራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ህንፃ በጥራት ዲዛይን ይጀምራል። ቡድናችን ለመኖሪያ፣ ለንግድ እና ለተቋማት ፕሮጀክቶች የተሟላ የዲዛይን እና የምክር አገልግሎት ይሰጣል።

✅ አርክቴክቸራል ዲዛይን
✅ ስትራክቸራል ዲዛይን እና ትንተና
✅ ሳኒተሪ እና ፕላምቢንግ ዲዛይን
✅ ኤሌክትሪካል ዲዛይን
✅ BOQ እና የወጪ ግምት
✅ የግንባታ ዝርዝር ስዕሎች
✅ የግንባታ ፈቃድ እና የባለሥልጣን ፈቃድ ሂደት

📊 በምስሎቹ የታየው የህንፃ 3D ሞዴሊንግ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ (Seismic) ትንተና፣ የመንቀሳቀስ (Deformation) ምርመራ እና የግንባታ ጥንካሬ (Stiffness) ግምገማ ሲሆን ለደህንነት እና ለጥራት የሚደረጉ ዋና ሂደቶች ናቸው።

💼 እንዲሁም የግንባታ ፈቃድ እና ከባለሥልጣናት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ማጽደቂያዎች በማስገኘት እናግዛለን።

📞 0920652543

የህልምዎን ፕሮጀክት ወደ እውነት እንቀይር! ✨🏢👷‍♂️

🏗️ From Concept to Construction – We Deliver Complete Building Design Solutions! 📐

Every successful project starts with a strong design. Our team provides comprehensive engineering and architectural consultancy services, ensuring your building is safe, functional, economical, and compliant with authority requirements.

✅ Architectural Design
✅ Structural Design & Analysis (ETABS, SAFE, SAP2000)
✅ Sanitary & Plumbing Design
✅ Electrical Design
✅ Bill of Quantities (BOQ) & Cost Estimation
✅ Construction Drawings & Documentation
✅ Building Permit & Construction License Processing

📊 The images showcase advanced structural modeling, seismic analysis, deformation checks, and stiffness evaluation carried out to ensure structural safety and performance.

💼 We also assist clients in obtaining Construction Licenses and Authority Approvals for residential, commercial, and institutional projects.

📞 +251920652543

Contact us today and turn your vision into reality!

የባሕር ዳር  ስታዲየምን ለመጭው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለማድረስ እየተሠራ ነው፡፡ በኢትዮጽያ የካፍን መመዘኛ የሚያሟላ ስታዲየም በመጥፋቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ  ቡድን በሀገር ውስጥ ማድ...
17/06/2026

የባሕር ዳር ስታዲየምን ለመጭው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለማድረስ እየተሠራ ነው፡፡

በኢትዮጽያ የካፍን መመዘኛ የሚያሟላ ስታዲየም በመጥፋቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሀገር ውስጥ ማድረግ የሚገባውን ጨዋታ ከሀገሩ ውጭ ለማድረግ ተገድዷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወደ ሀገር ለመመለስ ስታድዬም ግንባታ ላይ በትኩረት እየተሠራ ነው። እየተገነቡ ከሚገኙ ስታድዬሞች መካከል የባሕር ዳር ዓለም ዓቀፍ ስታዲየም አንደኛው ነው።
ስታዲየሙ አሁን ላይ የካፍን መስፈርት አሟልቶ ጨዋታዎችን ለማስተናገድ ጫፍ ላይ ደርሷል፡፡
የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ጋሻው ተቀባ ሰታዲየሙ 90 በመቶ ግንባታው መጠናቀቁን አስረድተዋል፡፡
ሜዳው ካፍ የሰጠውን አስተያየት በመከተል የመጫወቻ ሜዳ ሳር፤ የክብር እንግዶች መቀመጫ፤ የተጫዋቾች መልበሻ ክፍል፣ የሜዳው መብራቶች እና ሌሎች ሥራዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ኾነው ተዘጋጅተዋል ነው ያሉት።
ሜዳው አሁን ባለው የግንባታ ፍጥነት ከቀጠለ በመጭው መስከረም ለሚኖረው የአፍረካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይደርሳል ነው የተባለው፡፡
የካፍ ገምጋሚ ቡድንም የስታዲየሙን ሥራ ይጎበኛል ተብሎም ይጠበቃል።
ስታዲየሙ ሲጠናቀቅ ውብ የኾነችው ባሕር ዳር ከተማ ካላት ድምቀት በተጨማሪ የቱሪስት መዳረሻ እና የስፖርቱ ቱሪዝም ማዕከል እንደሚያደርጋት ገልጸዋል።
#ኢትዮጵያ

📖 የ ኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ👓 መመሪያ ቁጥር 648 /2021🔗 በ ቴሌግራም ገፃችን ተለቋል linkኡን  በ comment አስቀምጠንላችኋል📖 Construction Certificat...
17/06/2026

📖 የ ኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ

👓 መመሪያ ቁጥር 648 /2021

🔗 በ ቴሌግራም ገፃችን ተለቋል linkኡን በ comment አስቀምጠንላችኋል

📖 Construction Certification and Registration

👓 Directive No.648 /2021

🔗 We have posted on our telegram channel you can get the link on the comment session

Steel Plate በ ቅናሽ 0924468818
17/06/2026

Steel Plate በ ቅናሽ

0924468818

የግንባታ ቦታ መዝገብ (site book)  (site diary ወይም site logbook) በኢንጂነሮችና የግንባታ ቦታ አስተዳዳሪዎች የሚያዙት በአንድ የግንባታ ፕሮጀክት ላይ በየቀኑ የሚከናወ...
17/06/2026

የግንባታ ቦታ መዝገብ (site book) (site diary ወይም site logbook)

በኢንጂነሮችና የግንባታ ቦታ አስተዳዳሪዎች የሚያዙት በአንድ የግንባታ ፕሮጀክት ላይ በየቀኑ የሚከናወኑ ስራዎችን ለመመዝገብ የሚጠቅም መዝገብ ነው።

የተለመዱ መዝገቦች ውስጥ የሚገቡ ነገሮች:

* ቀን እና የአየር ሁኔታ
* የተገኙ ሰራተኞች እና ንዑስ ኮንትራክተሮች
* በዚያ ቀን የተከናወነ ስራ
* የተቀበሉ እና የተጠቀሙ ዕቃዎች
* በቦታው ያሉ መሳሪያዎች እና ማሽኖች
* የተካሄዱ ምርመራዎች እና ፈተናዎች
* በአማካሪዎች ወይም በደንበኞች የተሰጡ መመሪያዎች
* የደህንነት ክስተቶች፣ መዘግየቶች ወይም ያልተጠበቁ ክስተቶች
* ፎቶግራፎች እና ስኬቶች (ከተፈለገ)

ኢንጂነሮች የግንባታ ቦታ መዝገብን ለሚጠቀሙበትምክንያቶች:

* የፕሮጀክት ሂደትን ለመከታተል
* የቦታ እንቅስቃሴዎች ኦፊሴላዊ መዝገብ ለመያዝ
* የጊዜ ማራዘሚያ ወይም ተጨማሪ ወጪ ጥያቄዎችን ለመደገፍ
* ክርክሮችን ለመፍታት
* የኮንትራት እና የደህንነት መስፈርቶችን መከበር ለማሳየት

ቀላል ምሳሌ መዝገብ:

> ቀን: 16 ሰኔ 2026
> አየር ሁኔታ: ፀሐያማ
> የተከናወነ ስራ:ለF-12 መሰረት ማጠናከሪያ ተጠናቀቀ። ኮንክሪት መፍሰስ ለነገ ተዘጋጅቷል።
> የሰራተኞች ብዛት:18 ሰራተኞች፣ 2 አስተዳዳሪዎች።
> ማስታወሻ:ተጨማሪ ሬባር ማድረስ በመጠበቅ ላይ ነው።

Address

Bole
Addis Ababa
100567

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp:

Share