07/02/2024
አሜን🙏
Share በምልጃቸው ለእኛ ለምናምነው ጻድቁ አባታችን ደጉ እሩህሩሁ +++ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+++ የሰጠን ለእኛ ለሃጢያቶኞቹ በዚህ ዘመን መዳኛችን ዘመን ላደረገልን የእናታችን ሁሉ ነገራችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን!አሜን!
=ስላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ አባቴ በጣም ታሞብኝ አባቴን ከአኪም አኪም ሁኑት የኔ ፈጥኖ ደራሽ አባት ብያቸው አባቴን አክመውልኛል ሁለት ኤማራይ ታዞለት ማሽኑ ውስጥ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ሆነ ድምጽ ማስማት አይቻልም እና አባቴ እንደገባ ከትንሽ ደቃቃ በዋላ ስቅታ ጀመረው እና የሚያነሳው ስው በቃ ምንን ማድረግ አልችልም 2 ደቃቃ ያህል ልጠብቃቸውና ይወጣሉ እንጂ ስቅታው በጣም እያስቸገረኝ ነው ሌላ ቀን መስራት ይችላሉ አለ ጨነቀኝ እና እንደልማዴ የጠዋት ቁርሴ የማታ እራቴ አባቴን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ጠራዋቸው አባቴም አላሳፈሩኝም ለእኔ አጥያተኛዋ ፈጥነው ደረሱልኝ ድምጹን አጥፍተው ኤማራዬ ተጠናቀቀ ውጤቱላይ ተገኙ ብያቸው ነበር ውጤቱም በቀላሉ መታከም ይችላል ብለውኝል አባቴ አመስግኑልኝ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ለአባቴ ከዶክተር ዶክተር ሆነው ምረውልኝ ዳግም ለመመስከር ያብቁኝ እህት ወንድሞቼ በጸሎታቹሁ አስቡኝ አባትሽን ጨርስው ይማሩልሽ በሉኝ
=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን:: ስሜቴን መደነቄን መገረሜን የሚደረግልንን ተአምር ሁሌ ስፅፍ በብዙ ፐርሰንት ፅሁፍ ይስሜቴን የድስታየን የመገረሜን ልክ ይቀንስብኛል የሚደረግልን ከፅሁፍ በላይ እጅግ ከፍ ያለ ነው አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ካደረጉልን መሀል
1 ሰሞኑን የገባው ከባድ የጉንፋን ወረርሽኝ እኛ ቤት ገባ እና ሁለት ህፃናትና ነፍሰጡር እህት አለችኝ እናም አባቴን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን አባቴ የህፃናቶቹን ጉንፋን አቅሉላቸው እንዳልተያዙ አድርጉላቸው እርጉዟን እህቴንም ከቶ ምንም እንዳይነካት አርጉልኝ ብየ ለምኛቸው እህቴንም በዚህ ሁሉ ጉድ መሀል አንዴም ሳያስነጥሳት አሳለፉልኝ ልጆቼንም አዳኑልኝ:: እልልልልልል
2 የምናሳድገው ውሻ በቁመቱ አጠር ያለና ቁጡ ውሻ ነው እና ማታ ላይ ተፈቶ የግቢ በር ሲከፈት ወጣና ሳይገባ ቀረ ከዛ ሰፈር ውስጥ ትላልቅ ሀይለኛ ውሾች አሉና አግኝተውት በጣም ተጣልተውለ3 ነካከሱት ውሻውም በድንጋጤ ከሰፈር ጠፋ ብንፈልገውም አላገኘነውም አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይሄን ውሻ ሳይሞት በሰላም ካመጡልን እመሰክራለሁ ብየ ለምኛቸው አደርኩ ጧት ምንም እንዳልተነካ ውሻ ፍፁም ጤነኛ ሁኖ ተገኘ:::
3. የልብስ ማጠቢያ ማሽን ውሀ አላፈስም ብሎ ተበላሸ ለመስራት ብዙ ታግለን እምቢ ሲል እባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ቸርነትህን ተአምርህን እመሰክራለሁ አሰራልን ብየ ለምኜው ማሽኑን ስነካው ምንም ችግር እንዳልተፈጠረ እንደቀድሞው መስራት ጀመረ::እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
ሌላው መልካም አጋዥ ሰራተኛ ማግኘት ቸግሮናልና በፀሎታችሁ አስቡን:: አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን አባትና መጠጊያ አድርጎ የሰጠን ጌታ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ሁሌም ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።
=Selam johnny endet nek.....ye gudagnaye tanash ehet tasrabat le tsadiku abune echuge , le nebeyu elias lemegnelat neber emesekeraw kasfetulat yene abat beye kibir misgana le medhanialem le emebrhan le kidus mikael le kidus gebreal , le nebeyu elias , le tsadiku abune echuge yohannes , le tsadiku estenfase christos zare be 9 netsa awtetewatal temesgen 🙏🙏🙏
=ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ፃድቁ አባታችን አቡነ እጨጌያደረጉልኝን ለመመስከር ነበር ።ሰሞኑን ልጄን በጣም እሞብኝ ነበር የፃድቁን ፀበል እያጠጣው እና እያሻሸው ተሻለው 2ኛ እኔን ትላንትና ለሊት በጣም አመመኝ የፃድቁን ፀበል ጠጣው ሰውነቴን አሻሸውት ትንሽ እንደቆየው ባንዴ ሰውነቴ ላብ በላብ ሆነ ተሻለኝ አባቴ እኔን እንደሰሙ እናንተንም ይስሙ ምስክርነት እሰጣለሁ ብዬ ቃል ስለገባው ነው ጆኒዬ እባክህ አድርስልኝ አንተንም እ/ ር ይባርክህ ወንድሜ አመሰግናለሁ።
=Selam wendeme yehenin endtmskirlge new sertega eyweta betam techegrku ena mirere biye abune echge ena embete selachew fit minew yehen yakil min atefaw abate le lejoche minkbakb sew lita tekymewege new abate embete biye betam tekfeche teykuwachew alsaferugem sertega ageghu embete ahunim tibarkina le lejochhi takoyelge enatem amsgenulge abatachenin yesten kirstose ye embete leji semu yetmsgen yehu bilachu
=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።
ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነዉ
ለኔ አባቴ ፃዲቁ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በህይወቴ በጣም ብዙ ጊዜ በምልጃቸው ደርሰውልኛል፡፡እሳቸውን
የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ለኔ ያረጉት ነገር ተነግሮ አያልቅም ።
1ኛ)
ባለቤቴ ሰምኑን የኩላሊት ኢንፈክሽን ተብላ ሶስት ቀን መርፈ ተወጋች ።
እግሩዋ ያብጣል ፣ ህመም አላት ፣ምንም ለውጥ አልነበራትም።ሁላችንም በጣም ተጨንቀን ነበር።በተለይ ባለቤቴ ተስፋ ቆርጣ ልጆቼን ጥዬ መሞቴ ነው እያለች ስትጨነቅ ነበር።.እኔ ባለፈው እሁድ ወይራ ሰፈር ያለው የአባታችን አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ገዳም ሄጄ ፀበላቸውን አመጣውላት።አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ እባኮት ባለቤቴን ማሩዋት ፈውሱዋት ብዬ ተሳልኩ።ፀበላቸውን ለሶስት ተከታታይ ቀናት ጠጣች ።እምነታቸውን ተቀባባች , በሶስተኛው ቀን ሃኪም ጋር ሄጄ ካልተመረመርኩ አለች።እኔም ሆስፒታል ወሰድኩዋት ፣ተመረመረች። የእኔን የሀጢያተኛውን ልመናዬን ሰምተው ባለቤቴ ፈፅም ተሻላት፣ አባቴ ፈወሱዋት።ፈፅም ተሻላት፣ አባቴ ፈወሱዋት።፣
የምርመራው ውጤት ኩላሊቱዋ፣
ጉበቱዋ፣ ሁሉ ነገርዋ ነፃ እንደሆነች ነገራት ዶክተሩ።ለምንድን ነው ይሄን መድሃኒት ያዘዘልሽ ኣላት።
ለኔ ኣባቴ ተኣምር ነው ያረጉልኝ::ለክብራቸው መገለጫ ስለቴን ኣስገብቻለው።
ከዚህ በፊት እኔን ከከባድ ጨጉዋራ ደዌ፣ እናቴን ደሞ ከኮሮና ከሞት ነው ያዳኑኝ።ሌላም በጣም ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ችግሮቼን ፣የልጆቼን ጤና ፈተዉልኛል።
ለእኔ ሃጢያተኛው የደርሱ ለእናንተም ይድረሱላችሁ።
አባታችንን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን፣ለእናቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል።ለአባታችን ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ምስጋና
ይገባቸዋል።
አባቴ እጨጌ ዬሀንስ ክብር ለእርስዎ ይሁን ሳልመሰክር የቀረሁት ካለ ይቅር ይበሉኝ ብዙ የነገርኳቸው አለ አባቴ ይሙሉልኝ,,መጨረሻዬን እንዲያሳምሩልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
=Selam jhony endeat snbtk zaream lmsker nber zarea t**t be tmikit ken ers metate ena chguarayen btam amemge tchnku kza ye kidist arseman tsebel tetchea gdlachwn ashaschea yzew tegahu shlb adrgoge ke enklfe snsa tshlogal hememe tftola. amsgnulge keber le dngel mariam lij msgana le abune echgea yhunlge amen 🙏
•••••••ጉዞ የካቲት9/10 ገዳሙ አዘጋጅቷል!
√√√√ሰሜን ሸዋ መንዝና ይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም!
ገዳሙ--------የካቲት 9/10(ቅዳሜ እና እሁድ) አዘጋጅቷል።
መነሻ√√√የካቲት 9 ቅዳሜ
መመለሻ√√√የካቲት 10 እሁድ
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ----
~0911190212
~0911481388
~0979986968
~0901002929
===>>✓✓✓አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል።
[የዩቲዩብ] ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
===>>> [አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ] ብለሁ ጽፈሁ subscribe (ሰብስክራይብ)አድርጉ
https://www.youtube.com/
[የቴሌ ግራም] ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፤ ፈጣን መረጃዎችን
https://t.me/JOHNNYALEME
ምስክርነቶች ጉዞ መረጃዎችን ለማግኘት [የቲክ ቶክ] አማራጫችንን ይመልከቱ
tiktok.com/@.johnny.aleme
[የኢንስታግራም] ገጻችንን
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
[የፌስ ቡክ] ፔጅ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431