Super shine mold/ሞልድ ስራ/ and gypsum frame MOLD & decor painting tools

Super shine mold/ሞልድ ስራ/ and  gypsum frame MOLD & decor painting tools manufacturer and distributer of fiberglass products such as gypsum frame molds, shower-tray,shower bath, gypsum frames and gypsum decor; granite painting.

Top 100 Largest Cities in Ethiopia by Population (2026) 🇪🇹 Discover Addis Ababa, Dire Dawa, Gondar, Mekelle, Hawassa and...
21/04/2026

Top 100 Largest Cities in Ethiopia by Population (2026) 🇪🇹 Discover Addis Ababa, Dire Dawa, Gondar, Mekelle, Hawassa and more ranked by population in this clean infographic. Perfect for students, GK lovers, geography fans, and exam preparation.
GK

12/04/2026

Molds and decorative painting tools

20/03/2026

እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

supershine fiberglass

የዘንድሮ የ2026 ባላንዶር ለማን ይገባዋል?
18/03/2026

የዘንድሮ የ2026 ባላንዶር ለማን ይገባዋል?

ረባሽ vs ጨዋበተሰጠው የቀይ የቢጫና በአጠቃላይ ሙሉ ስታፉ ያጠፉት ጥፋት ተመዝኖ  አንደኛ ነውጠኛ ቡድን ቸልሲ😂! ከጨዋዎቹ አርሴ ዋንጫ ሊበላ ነው፧፧
01/03/2026

ረባሽ vs ጨዋ
በተሰጠው የቀይ የቢጫና በአጠቃላይ ሙሉ ስታፉ ያጠፉት ጥፋት ተመዝኖ አንደኛ ነውጠኛ ቡድን ቸልሲ😂! ከጨዋዎቹ አርሴ ዋንጫ ሊበላ ነው፧፧

ይህን ፎቶ ብዙ ነገር ይተነትናል?ምን አስተዋላችሁ?
28/02/2026

ይህን ፎቶ ብዙ ነገር ይተነትናል?ምን አስተዋላችሁ?

ይለያል ዘንድሮ....No Manchester city , No Chelsea,No Liverpool, No Real Madrid,No PsG, No Bayer Munich Until final
27/02/2026

ይለያል ዘንድሮ....
No Manchester city , No Chelsea,No Liverpool, No Real Madrid,No PsG, No Bayer Munich Until final

ቀልድ መስለው ነገር ግን ወንጀል የሆኑ ድርጊቶች!************1. የሰውን ፎቶ/ቪዲዮ መለጠፍድርጊቱ፦ መንገድ ላይ ያዩትን ጠብ ወይም አስቂኝ ነገር ያለባለቤቱ ፈቃድ ቀርጾ ፌስቡክ ላይ ...
21/02/2026

ቀልድ መስለው ነገር ግን ወንጀል የሆኑ ድርጊቶች!
************
1. የሰውን ፎቶ/ቪዲዮ መለጠፍ
ድርጊቱ፦ መንገድ ላይ ያዩትን ጠብ ወይም አስቂኝ ነገር ያለ
ባለቤቱ ፈቃድ ቀርጾ ፌስቡክ ላይ መለጠፍ።
ውጤቱ፦ የግል ነፃነትን መጣስ ተብሎ ያስከስሳል፡፡
2. የሀሰት ወሬ ማሰራጨት
ድርጊቱ፦ 'እውነት ይመስላል' ብለው መረጃን ሳያረጋግጡ
"Share" ማድረግ።
ውጤቱ፦ የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅን መጣስ እና የሰላም
መታወክ ተጠያቂነት።
3. በኮሜንት መሳደብ
ድርጊቱ፦ በፖስት ስር ሰዎችን በብሄር፣ በሃይማኖት ወይም በግል
ማንነታቸው መስደብ፡፡
ውጤቱ፦ የጥላቻ ንግግር እና ስም ማጥፋት ወንጀል።
4. ያለፈቃድ ገንዘብ ማሰባሰብ
ድርጊቱ፦ "ለታመመ ሰው እርዳታ በሚል የባንክ አካውንት
እየለጠፉ በሶሻል ሚዲያ ገንዘብ መለመን፡
ውጤቱ፦ ያለፈቃድ የገንዘብ ማሰባሰብ እና የማጭበርበር
ጥርጣሬ።
5. የሰው ዲዛይን መስረቅ
ድርጊቱ፦ የሌላ ሰውን ሎጎ ወይም የፈጠራ ስራ "የእኔ ነው" ብሎ
መጠቀም፡፡
ውጤቱ፦ የቅጂ መብት (Copyright) ጥሰት ክስ።
6. የግል መልዕክትን ማጋራት (Screenshot)
ድርጊቱ፦ በ "lnbo×" የተላከልዎትን ሚስጥራዊ መልዕክት ያለ
ሰውየው ፈቃድ ለሰው እንዲታይ ፖስት ማድረግ።
ውጤቱ፦ የግል ሚስጥርን ማባከን (Privacy violation)።
ማሳሰቢያ፦ በኢንተርኔት የምንለጥፈው ነገር ሁሉ "ዲጂታል
አሻራ" ስላለው በሕግ ፊት ማስረጃ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል።

Address

Jemmo Mikael To, Germany Square
Addis Ababa
251

Telephone

0911986847

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Super shine mold/ሞልድ ስራ/ and gypsum frame MOLD & decor painting tools posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Super shine mold/ሞልድ ስራ/ and gypsum frame MOLD & decor painting tools:

Share