Water Well Drilling Enterprise-WWDE

Water Well Drilling Enterprise-WWDE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Water Well Drilling Enterprise-WWDE, Well water drilling service, Kebele 14, Bahir Dar.

25/05/2023

በደብረ ማርቆስ ከተማ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅት በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡
2015ዓ.ም

በደብረ ማርቆስ ከተማ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅት በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡2015ዓ.ም
25/05/2023

በደብረ ማርቆስ ከተማ ያለውን የንፁህ መጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅት በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡
2015ዓ.ም

02/05/2023
መልካም የስቅለት በዓልውኃ  ጉድጓድ  ቁፋሮ ድርጅት
13/04/2023

መልካም የስቅለት በዓል
ውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ድርጅት

06/04/2023

ትኩረት ያልተሰጠውን የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭትን በጋራ እንከላከል!!

የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት በማህራዊና ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳደረ ይገኛል፡፡
በመሆኑም የኤች ይቪ ኤድስ ስርጭት መበራከቱ ህፃን ወጣት አዋቂ ወንድ ሴት ብሎ የማይመርጥ አደገኛ ቫይረስ ነው፡፡ስለሆነም የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የድርሻውን በመወጣት አስተዋፅዖ ሊያደርግ ይገባል፡፡
ስለዚህ ሁሉም ዜጋ ቫይረሱን ለመከላከል የጋራ ሆነ አቋም በመያዝ የዚህን አደገኛ የሆነ ቫይረስ ለመከላከል በጤና ባለሙያ የሚሰጠውን ምክርና የህክምና አገልግሎት በመጠቀምና ከአልባሌ ቦታ ከመዋል በመቆጠብ እራሳችንን ከቫይረሱ ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡
የቫይረሱን አስከፊነት በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቫይረሱ ስርጭት እየተስፋፋ ይገኛል፡፡የኤች ይቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት የተማረው ክፍል ማህበረሰቡን ግንዛቤ በመስጠት ከዚህ አስከፊ ቫይረስ ልንከላከልና ራሳችንን ከደባል ሱስ በማራቅ አንድ ለአንድ በመወሰንና በመታቀብ የቫይረሱን ስርጭት በመከላከል አርያ መሆን ያስፈልጋል፡፡
ከኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጋላጭነት ለመከላከል ኮንዶምን በአግባቡ በመጠቀም እርግዝናንና ኤች አይቪን ልንከላከል ይገባል፡፡
በአጠቃላይ ጥንቃቄ የጎደለው ወሲብ መፈፀም ለፀረ ኤች አይቪ ኤድስ ተጋላጭነት ከሚዳርጉን መተላለፊያ መንገድ አንዱ በመሆኑ ግንዛቤ በመዉሰድ ራሳችንንም ሆነ ቤተሰቦቻችንን ከኤች አይቪ ቫይረስ ልንከላከል ይገባል፡፡

በ8ኛው የመላው አማራ ጨዋታዎች ባህርዳር ከተማ በሚካሄደው የውሃ ዋና ውድድር እስከ መጋቢት 15/2015 ዓ.ም በተመዘገበ ሜዳሊያ፦1ኛ ባህርዳር ከተማ (የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ውኃ ዋና ክለብና ...
28/03/2023

በ8ኛው የመላው አማራ ጨዋታዎች ባህርዳር ከተማ በሚካሄደው የውሃ ዋና ውድድር እስከ መጋቢት 15/2015 ዓ.ም በተመዘገበ ሜዳሊያ፦
1ኛ ባህርዳር ከተማ (የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ውኃ ዋና ክለብና ውኃ አገልግሎት ውኃ ዋና ክለብ) በ24 ወርቅ፣ 13 ብር እና 6 ነሐስ ሜዳሊያ
2ኛ ኮምቦልቻ ከተማ በ4 ወርቅ ፣11 ብር እና 12 ነሐስ ሜዳሊያ
3ኛ ማዕከላዊ ጎንደር በ2 ወርቅ፣ 5 ብር እና 11 ነሐስ ሜዳሊያዎች እየመሩ ነው።

8ኛው የመላው አማራ ጨዋታዎች በድምቀት እንደቀጠለ ነው። የዚሁ ውድድር አካል የሆነው የውሃ ዋና ውድድር በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ሲሆን እስከ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም ድረስ በተካሄዱ የ...
24/03/2023

8ኛው የመላው አማራ ጨዋታዎች በድምቀት እንደቀጠለ ነው። የዚሁ ውድድር አካል የሆነው የውሃ ዋና ውድድር በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ሲሆን እስከ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም ድረስ በተካሄዱ የፍፃሜ ውድድሮች፤
ባህርዳር ከተማ(የውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ውኃ ዋና ክለብና ውኃ አገልግሎት ውኃ ዋና ክለብ) በ12 ወርቅ፣ 3 ብር እና 3 ነሃስ ውድድሩን አንደኛ በመሆን እየመራ ሲሆን ኮምቦልቻ ከተማ በ2 ወርቅ፣ 8ብርና 4 ነሃስ ሜዳሊያዎች ሁለተኛ ደረጃን ይዟል። ማዕ/ጎንደር ደግሞ በ1 ወርቅ፣ 8ብርና 6 ነሃስ ሜዳሊያ ሶስተኛ በመሆን ይከተላል።

23/03/2023

Address

Kebele 14
Bahir Dar
251

Telephone

+251975177171

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Water Well Drilling Enterprise-WWDE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share