Memihiru Erimias Bate

Memihiru Erimias Bate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Memihiru Erimias Bate, Contractor, Sodo.

Merry Christmas
07/01/2026

Merry Christmas

13/12/2025
ዳኒ አልቬዝ ፓስተር ሆኗልየቀድሞው የባርሴሎና እና ፒ ኤስ ጂ የመስመር ተከላካይ የነበረው ዳኒ አልቬዝ ፓስተር ሆኗል። በፆታዊ ትንኮሳ ተከሶ ከአንድ አመት ከሁለት ወራት የእስር ቆይታው የተለ...
27/10/2025

ዳኒ አልቬዝ ፓስተር ሆኗል

የቀድሞው የባርሴሎና እና ፒ ኤስ ጂ የመስመር ተከላካይ የነበረው ዳኒ አልቬዝ ፓስተር ሆኗል።

በፆታዊ ትንኮሳ ተከሶ ከአንድ አመት ከሁለት ወራት የእስር ቆይታው የተለቀቀው የ42 አመቱ ብራዚላዊ በስፔን ጄሮና ከተማ በወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ውስጥ በአገልጋይነት ብቅ ብሏል።

በእግዚአብሔር ያለኝ እምነት ህይወቴን ቀይሮታል እኔም ቀሪ ህይወቴን ለእሱ እሰጣለሁ ብሏል።

የባሌን ገዳይ ይቅር ብዬዋለሁ። በአሪዞና ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በተገኙበት የሽኝት መርሀ ግብር ላይ የቻርሊ ከርክ ባለቤት ኤሪካ ኪርክ እንዲህ አለች፦...
22/09/2025

የባሌን ገዳይ ይቅር ብዬዋለሁ።

በአሪዞና ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በተገኙበት የሽኝት መርሀ ግብር ላይ የቻርሊ ከርክ ባለቤት ኤሪካ ኪርክ እንዲህ አለች፦

"ይቅር ብዬዋለሁ። ምክንያቱም ክርስቶስ ያደረገው እንደሱ ነው ቻርሊም ቢሆን የሚያደርገው እንዲሁ ነው!" ስትል የባሏን ገዳይ በባሏ የቀብር ሽኝት ላይ ምህረት ሰጥታለች።

ኤሪካ ኪርክ

እንኳን ለ2018   በሰላም አደረሳችሁ።
12/09/2025

እንኳን ለ2018 በሰላም አደረሳችሁ።

10/09/2025

Hashu Gattees 🌼🌻🌻🌼🌻

Good news for all you, who are teachers…
26/07/2025

Good news for all you, who are teachers…

20/07/2025

Address

S**o

Telephone

+251910743602

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Memihiru Erimias Bate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Memihiru Erimias Bate:

Share

Category