B.E.I Ethiopia

B.E.I  Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from B.E.I Ethiopia, Electrician, Addis Ababa.

ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ   በወሎ ቀጠና እንደ ህዝብ የመጣብነን የመጥፋት አደጋ እንደ ህዝብ መመከት አለብን በሚል መፈክር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተካሄደ ይገኛል።
31/10/2025

ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በወሎ ቀጠና እንደ ህዝብ የመጣብነን የመጥፋት አደጋ እንደ ህዝብ መመከት አለብን በሚል መፈክር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተካሄደ ይገኛል።

31/10/2025

#ፋኖ

31/10/2025

#ፋኖ

31/10/2025
ቤተ አምሐራ የክተት አዋጅምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ   በወሎ ቀጠና የክተት አዋጅ በማወጅ እንደ ህዝብ የመጣብነን የመጥፋት አደጋ እንደ ህዝብ መመከት አለብን በሚል መፈክር ከፍተኛ እን...
31/10/2025

ቤተ አምሐራ የክተት አዋጅ

ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በወሎ ቀጠና የክተት አዋጅ በማወጅ እንደ ህዝብ የመጣብነን የመጥፋት አደጋ እንደ ህዝብ መመከት አለብን በሚል መፈክር ከፍተኛ እንቅስቃሴ እየተካሄደ ይገኛል

በተለይም በወሎ ቀጠና በዘመቻ አባ ናደው አደም አሊ ከፍተኛ ምት እና መደናገጥ የደረሰበት አገዛዙ አንድ ዕዝ ሙሉ በወሎ ማስገባቱ የሚታወስ ነው

30/10/2025

🥰💪

ሰበር ዜና!አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ሶስተኛ ቀኑን በያዘው ጠንካራ አውደ ውጊያ በምእራብ ጎንደር ቋራ ወረዳና በማእከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ 3ኛ ቀኑ...
30/10/2025

ሰበር ዜና!

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ሶስተኛ ቀኑን በያዘው ጠንካራ አውደ ውጊያ በምእራብ ጎንደር ቋራ ወረዳና በማእከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ 3ኛ ቀኑን የያዘው ትንቅንቅ የበዛበት አውደ ውጊያ አሁንም በድል አንደቀጠለ ይገኛል።

የአገዛዙ ጥምር ግብስብስ አራጅ ቡድን በልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ከተወሸቀበት 3 ከተሞች ደለጎ፣ሻሁራና አፀደማርያም ከጥቅምት 17/2018 ማታ ጀምሮ ስቦ ወደ ሞት ቀጠና በማስገባት እስከ አሁኗ ስአት ድረስ ከፍተኛ በትር እያረፈበት ይገኛል።

በቋራ ወረዳ ደለጎ ከተማ ያለው ፣ በአማራ ደም የሰከረው አራጅ ቡድን በተለያየ አቅጣጫ ከሽንፈት የማያድነውን የሀይል ጭማሬ እያደረገ የድረሱልኝ ጩኸት ላይ ቢሆንም፣በሰማይ በድሮን እገዛ ቢደረግለትም፣ ክንደ ብርቱ የመይሳው ካሳ ልጆችን ቋራ ኦሜድላ ክ/ጦ እና የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የፋኖ ሰራዊት በሚያደርጉት ጥምረታዊ ውጊያ ከፍተኛ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ እየተደረገ የጠላት ሀይል ክፉኛ ሙትና ቁስለኛ እየሆነ ይገኛል።

በተመሳሳይ ከሻሁራና ከአፀደማርያም ከተማ ተሰቦ ወደ መግደያ ቀጠና የገባው ይህኑ ግብስብስ በአማራ የግፍ ደም የጨቀየው ዙፋን አስጠባቂ አራጅ ቡድን ያለየሌለ ሀይሉንና የድሮን እገዛዎችን ጨምሮ ወደ ነበረበት ከተማ ተመልሶ ለመግባት ጥረት ቢያደርግም በነበልባሎቹ የአድዋ ክ/ጦር ልዩ ወታደራዊ ጥበብ ከፍተኛ ሽንፈትን እያስተናገደ መውጫ መግቢያ አጥቶ ይገኛል።

ሁሉም የአውደ ውጊያ ግንባሮች ይህ ዜና እስከተጠናከረበት ስአት እንደ ቀጠለ ይገኛል። አህዛዊ የድል ዜናዎችን አውደ ውጊያ እንደተጠናቀቀ የምናቀርብ ይሆናል።

30/10/2025

ብሶት የወለደው💪🥰 #ፋኖ

30/10/2025

#ፋኖ 💪💪💪

ፋኖ ማዕበል ሁኗል‼️አማራ ላይመለስ ተነስቷል ✊ሚኒሊክ ዕዝ💪‼️
30/10/2025

ፋኖ ማዕበል ሁኗል‼️

አማራ ላይመለስ ተነስቷል ✊
ሚኒሊክ ዕዝ💪‼️

30/10/2025

💪🥰 #ፋኖ Part 11

30/10/2025

💪🥰 #ፋኖ Part 5

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911996772

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when B.E.I Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to B.E.I Ethiopia:

Share

Category